በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር በኤካ ጣፎ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የማሽነሪዎች እና የመኪና ሰርቪስ፣ የደብል ጋቢና እና ሲንግል ጋቢና የመኪና ኪራይ ብቃት ያላቸውን ገራዥ እና መኪና የሚያከራዩ ግለሰቦች እና ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት እና መከራየት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር በኤካ ጣፎ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት የማሽነሪዎች እና የመኪና ሰርቪስ፣ የደብል ጋቢና እና ሲንግል ጋቢና የመኪና ኪራይ ብቃት ያላቸውን ገራዥ እና መኪና የሚያከራዩ ግለሰቦች እና ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት እና መከራየት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 09, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር በኤካ ጣፎ /ከተማ ገንዘብ /ቤት 2019 . የበጀት ዓመት ለመጀመሪያ ዙር ለመዘጋጃ /ቤት

A. የማሽነሪዎች እና የመኪና ሰርቪስ

B. የደብል ጋቢና እና ሲንግል ጋቢና የመኪና ኪራይ

ብቃት ያላቸውን ገራዥ እና መኪና የሚያከራዩ ግለሰቦች እና ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት እና መከራየት እና ማሰራት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለፀውን መምሪያ ማስረጃዎች በማቅረብ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

1. በዘርፍ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር(TIN) ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡

3. የዘመነ ግብር የከፈሉበት ኪሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

4. ተጫራቾች ጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት እና በስራ ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 1,500(አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር) በሲንቄ ባንክ አካወንት ቁጥር 1065018620317 በማስገባት/በመክፈል የኤካ ጣፎ /ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን /ቤት ወደ ደረሰኝ በማስቀየር ሰነዱን ከኤካ ጣፎ /ከተማ ገንዘብ /ቤት ከገዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡

5. ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር(ሰነድ) ዋና እና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኢንቨሎፕ(ፖስታ) በማድረግ ይህ ማሰታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15(አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በኤካ ጣፎ /ከተማ ገንዘብ /ቤት ባዘጋጀነው የጫረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል፡፡

6. የመኪና ኪራይ በተመለከተ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የመኪናውን ሙሉ መረጃ (ሊቢሬውን) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

7. ጨረታው 16(አስራ ስድስተኛው) ቀን 400 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ(ተዘግቶ) ልክ በዚሁ ቀን 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቹ በተገኙበት በኤካ ጣፎ /ከተማ ገንዘብ /ቤት ውስጥ ይከፈታል፡፡ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡ነገር ግን ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪላቸውን የማይገኙ ከሆነ ጨረታው ይከፈታል፡፡

8. ተጫራቾች ለማሽነሪዎች እና የመኪና ሰርቪስ የማስከበሪያ ዋስትና(CPO) ብር 40,000 (አርባ ሺህ ብር)

9. ተጫራቾች ለደብል ጋቢና እና ሲንግል ጋቢና የመኪና ኪራይ የማስከበሪ ዋስትና(CPO) ብር 20,000(ሃያ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO(ሲፒኦ) ከጨረታ ሰነድ ጋር ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

1. ተጫራቾች የጨረታውን አሸናፍነቱ ከተገለፀላቸው በኃላ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ወጋ 10% በማስያዝ ውል መዋዋል ይጠበቅባቸዋል፡፡

11. የተጫራቾች የጨረታውን አሸናፍነቱ ከተገለፀላቸው ውል ካልፈፀሙ እና የውል ማስከበሪያ ካላስያዙ የጨረታውን ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡

12. ማንኛውም ተጫራች ጨረታውን ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለፁትን ማንኛውም ሁኔታዎች መለወጥ ወይም ማሻሻል ወይም ጨረታውን ትቸዋለው ማለት አይችልም፡፡

13. የመወዳደርያ በጨረታ ሰነዱ በተዘረዘረው መሰረት ተሞልተው ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

14. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

15. ለተጨማሪ ማረጃ፡በስልክ ቁጥር 0910 325 519 / 0933 042 930 በመደወል እና በአካል ተገኝቶ ማስረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡ ተጫራቾች መንቀሳቀስ ለማይችሉ ማሽነሪዎች ሮሎ፣ሎደር እና እስካቫተር በክ/ከተማችን ውስጥ በአካል ቀርባችሁ ሰርቪስ ማድረግ ይኖርባችዋል፡፡ሌሎቹን ማሽነሪዎች እና መኪኖች ግን በገራዣችሁ ሰርቪስ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ፡ በሸገር ከተማ አስተዳደር ጣፎ /ከተማ ገንዘብ /ቤት

በሸገር ከተማ አስተዳደር የኤካ ጣፎ /ከተማ ገንዘብ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *