ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 09, 2026)

የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ተ.ቁ

የተበዳሪው

ስም

የንብረት አስያዥ ስም

ኣበደሪ

ቅርንጫፍ

ለሐራጅ የቀረበው ንብረት አና ዝርዝር መግለጫ

የቦታ ስፋት በካሬ

 

የሃራጅ መነሻ ዋጋ

 

ሐራጅ የሚከናወንበት ጊዜ

 

ለሐራጅ

ቀረበው ንብረት

አድራሻ

 

የካርታ ቁጥር

 

 

ቀን

 

ሰዓት

 

 

ከተማ

ወረዳ /ከተማ

ቀበሌ

 

 

1

አቶ ተስፋዬ በቀለ

አቶ ተስፋዬ በቀለ

 

ፍቼ ቅርንጫፍ

ቤት

 

ፍቼ

ኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን ወረዳ ግራር ጃርሶ

ድሬ ሄጦ

 

955/T-31/2015

 

245

 

443,600 (አራት መቶ አርባ ሶስት ሽህ ስድስት መቶ ብር)

መስከረም 29/2019

 

4፡00-6፡00

 

 

1- ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ፍቼ ቅርንጫፍ /ቤት

2- አሸናፊው ሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም

3- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማስያዣ / ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል

4- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ፍቼ ቅርንጫፍ አማካኝነት /ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።

5- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል

6- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለተጨማሪ መረጃ፡በስልክ ቁጥሮች 0912093909/091303298 መደወል ይችላሉ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም .


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *