Reporter (Sep 10, 2026)
ለኤሌክትሪክ ተሽክርካሪዎች ግዥ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ የክልሉን ህዝብና ልማት ደጋፊዎችን በዘላቂነት በማንቀሳቀስ በትምህርት በጤና እና በስራ እድል ፈጠራ ዘርፎች ድጋፍ በማድረግ ለክልሉ ህዝብ ማህበራዊ ተጠቃሚነት አስተዋፃኦ በማድረግ ተልዕኮ አንግቦ በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኝ መንግስታዊ ያልሆነ ሀገር በቀል የልማት ማህበር ነው በመሆኑም Model 2025 የሆነ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁም መሰረት፡–
1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የTin no ያላቸው
2. የግዥ መጠን 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
3. በመንግስት ግዥ በአዲሱ አቅራቢዎች ዝርዝር መረጃ ላይ ማለት (https://www.egp.ppa.gov.et) መመዝገባቸውን የሚችሉ ተጫራቾች ዋጋ ሲያቀርቡ ለመንግስት ተሰብሳቢ ታክሶችን ሙሉ በሙሉ የሚያካትት ፕሮፎርማ እንዲሆን ይጠበቃል።
5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር ከ1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማያመለስ /500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል አዲስ አበባ በሚገኘው አልማ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 203 ማግኘት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ/ የሚወዳደሩበት የአገልግሎቱን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፤
8. የሚያቀርቡት ዋጋ ላይ ስርዝ ድልዝ ማድረግ ከጨረታ ውጪ ያደርጋል።
9. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዶክመንት ላይ ያለምንም ስርዝ ድልዝ በመሙላት አንድ ወጥ በሆነ ኢንቨሎፕ ማስገባት አለባቸው
10. የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት አዲስ አበባ አልማ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 203 መግዛት የሚቻል ሲሆን የጨረታው ማወዳደሪያ ሰነድ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ የፋይናንስ ለብቻ የቴክኒክ ለብቻ በማያያዝ በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ በ9፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል። ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ አዲስ አበባ ቦሌ ማተሚያ ቤት ጎን አልማ ህንፃ 2ኛ ቢሮ ቁጥር 203 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 011 551 2528 /በመደወል ማግኘት ይችላሉ።