የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የጨረታ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የጨረታ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል


Reporter (Sep 09, 2026)

አየር ላይ የዋለ ጨረታ ማራዘምን ይመለከታል

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን የተሽከርካሪዎች ጎማ እና ባትሪ አቅርቦት ግዥ ለመፈጸም በጨረታ ቁጥር ERC DSPA ግ.ጨ.ቁ 02/2019 በቀን 24/12/2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ጨረታ አየር ላይ መዋሉ ይታወቃል። ይሁን እንጂ ተጫራቾች ባቀረቡት ጥያቄ መሰረትና ጥያቄያቸው ተቀባይነት ስላገኘ በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ይዘጋ የነበረው ጨረታ ማራዘምያው እንደ ሚከተለው ቀርቧል።

በቀን 07/01/2019 ዓ.ም ይዘጋ የነበረው ጨረታ ወደ 18/01/2019 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑ ፤

ሌሎች ከዚህ በፊት በማስታወቂያው የተገለጹት በሙሉ ማሻሻያ አልተደረገባቸውም፤

ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በሚገኝበት አዲስ አበባ መሻለኪያ ከሸዋ ዳቦ ፊት ለፊት የቀድሞው አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ በአካል ወይም በስልክ 011 470 2063/ 011 470 2064 መጠየቅ ይቻላል።

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን

አዲስ አበባ

 ከዚህ በፊት ወጣውን ጨረታ ለመመከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ  ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/6a9576320a538a569e000001  

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *