የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች በግልጽ የሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች በግልጽ የሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Sep 09, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረቶች በግልጽ የሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

ያዡ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የንብረቱ መለያ ቁጥር እና የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ አገልግሎቱ

የጨረታ መነሻ ዋጋ

ጨረታ ው የሚካሄድበት

ጨረታው የወጣበት

ጊዜ

ከተማ

ቀበሌ

 የባ/ማ/ሰ/ቁጥር እና ቤት መለያ ቁጥር

የቦታው ስፋት

ቀን

ሰዓት

1

አቶ ገብሬ ባርኮ አስናቀዉ እና ወ.ሀብታም ጸጋዉ

አቶ ገብሬ ባርኮ አስናቀዉ እና ወ.ሀብታም ጸጋዉ

ምንትዋብ

 

ደባርቅ

 

02

10957/ 2015

 

150

 

የመኖሪያ

 

2,068,702.15

ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም.

4:00-6:00

ለሁለተኛ ጊዜ

 

2

አቶ በሪሁን በለተሰማ እና  ራሔል አበራ

አቶ በሪሁን በለተሰማ እና  ራሔል አበራ

ሁመራ

ሁመራ

02

ሑ/ማ/11 9550//hum/01-113-25R/85

567.13

 

የንግድ

 

3,532,243.23

ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም.

8:00-10:00

ለሁለተኛ ጊዜ

 

ማሳሰቢያ :-

  1. ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. በጨረታው ስአት እና ቦታ ይዘው መቅረብ አለባቸው።
  2. በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያዉኑ ተመላሽ ይሆናል።
  3. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (በአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃለው መክፈል አለባቸው። ባይከፍሉ ግን የሐራጅ ውጤቱ ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመለስም። ባንኩም ቤቱን እንደገና በጨረታ የመሸጥ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  4. የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቁ ጨረታውን በፈቃዳቸው እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያስያዙት ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  5. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት ስም ለማዛውር የሚከፈሉ የመንግስት ክፍያዎች እና ሌሎች ተያያዢ ወጪዎችን ይሸፍናል።
  6. ጨረታው የሚካሄደው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስተሪክት ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል።
  7. ጨረታው ባለ እዳው ወይም ህጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል።
  8. የጨረታው አሸናፊ የሚታወቀው ባንኩ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች አሸናፊ መሆኑን ባንኩ በደብዳቤ ሊያሳውቅ ነው።
  9. በንብረቶች ሽያጭ ላይ በመንግስት የሚጣል ግብር/ታክስ የጨረታው አሸናፊ ይከፍላል።
  10. ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት ጽ/ቤት በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 058 111-4904, 058 111 0261, ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ።
  11. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎንደር ዲስትሪክት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *