በቂርቆስ ክ/ከተማ የጤና ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ ግ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በቂርቆስ ክ/ከተማ የጤና ጽ/ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ ግ/ንብ/አስ/የስራ ሂደት በ2019 ዓ.ም በጀት አመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 11, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

በቂርቆስ /ከተማ የጤና /ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ /ንብ/አስ/የስራ ሂደት 2019 . በጀት አመት ለጤና ጣቢያው አገልግሎት የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ እና የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆናቸውን መረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

2. የጨረታ ሰነዱን ብር 250 (ሁለት መቶ ሃምሳ ብር) ብቻ በመክፈል በመግዛት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 230 እስከ 630 ሰዓት 730 እስከ 1130 ሰዓት በጤና ጣቢያው አራተኛ ፎቅ ግዥ ከፍለው ቢሮ ቁጥር 408 መግዛት ትችላላችሁ፡፡

3. የሎት ዝርዝር

.

የእቃው ዝርዝር በሎት

የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሲፒኦ ወይም ቅድመ ሁኔታ ባስቀመጠው የባንክ ዋስትና

ሎት 1.6211

የደንብ ልብስ

5000.00

ሎት 2. 6212

አላቂ የቢሮ እቃዎች

5000.00

ሎት 3.6213

ህትመት

5000.00

ሎት 4. 6218

ሌሎች አላቂ የፅዳት እቃዎች

5000.00

ሎት 5.6219

ልዩ ልዩ መሳሪያዎች

5000.00

ሎት 6. 6243

ለፕላንት ለማሽነሪ እና ለመሳሪያ እድሳትና ጥገና

5000.00

ሎት 7. 6313

ለፕላንት ለማሽነሪና ለመሳሪያ መግዣ (ቋሚ እቃ)

10,000.00

ሎት 8.6244

ለቁሳቁስ ህንፃ እና ለተገጣጣሚዎች እድሳት ጥገና

10,000.00

ሎት 9.6221

ለህንፃ የግብርና እና የደንና የባህር ውስጥ ግብዓት

5000.00

ሎት 10.6271

የአገር ውስጥ ስልጠና

3000.00

ሎት 11.6214

አላቂና ቋሚ የህክምና እቃዎች

5000.00

4. ማንኛውም ተጫራች /ቤቱ ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል ባላቸው እቃዎች ላይ ናሙና ከጨረታው መክፈቻ እለት ከሁለት ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

5.ማንኛውም ተጫራች በኢንቨሎፕ በማሸግ በሁለት ፖስታ በማድረግ እላያቸው ላይ ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት መጻፍ ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም ያቀረቡትን CPO በኦርጅናል ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡ጨረታው መዝጊያ እለት አስከ 1130 ሰአት ድረስ ጤና ጣቢያው ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ፡፡

6. ጨረታው ጋዜጣ ላይ ከወጣበት 10 ቀን 1130 ታሽጎ በሚቀጥለው የስራ ቀን በዓል ከሆነ ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 330 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእፎይታ ጤና ጣቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

7 አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱን አረጋግጦ ውል ከተዋዋለ በኋላ ያሸነፈበትን እቃዎች በተቋሙ ንብረት ክፍል ድረስ 7 ቀን (ሰባት ቀን ውስጥ) የማቅረብ ሀላፊነት አለበት

8. ለሎት 8. የሚወዳደሩ ተወዳዳሪዎች ወቅታዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ እንደተጠበቀ ሆኖ ከደረጃ 6 እና ከዛ በላይ ማንኛውም ስራ ተቋራጭ ከፌደራል ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የምስክር ወረቀት ያላቸው እና ከአዲስ አበባ ከተማ ልማት እና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የምስክር ወረቀት ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል ::

9. የግንባታ ፈቃድ ያለው ሆነው የመልካም የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት ፡፡

10. ለጨረታ የሚቀርቡ እቃዎች ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው፡፡ /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ ጥቃቅንና አነስተኛ ማህበራቶች አምራች መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማምጣት አለባቸው፣ በድጋፍ ደብዳቤ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በቂ//ከተማ //ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ የግ//አስ//የስራ ሂደት ልዩ ቦታው ቦሌ ማተሚያ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ከዳንዲቦሩ ትምህርት ቤት ጀርባ ይገኛል፡፡

ስልክ ቁጥር 011 557 6523 / 011 557 417

በቂርቆስ /ከተማ የጤና /ቤት እፎይታ ጤና ጣቢያ