በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 015 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ት//ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃ እና ቋሚ እቃ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 015 ቦሬ ገላን የመ/ደ/ት//ቤት ለ2019 በጀት ዓመት ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የፅዳት እቃ እና ቋሚ እቃ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 11, 2026)

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ መለያ ቁጥር 001/2019

በን/////ወረዳ 015 ቦሬ ገላን የመ////ቤት 2019 በጀት ዓመት የሚገዙ አቃዎችን በግዥ (በሎት)

  1. ሎት 1 ደንብ ልብስ 45243 ብር
  2. ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች 8300 ብር
  3. ሎት 3 የፅዳት እቃ 4000ብር
  4. ሎት 4 ቋሚ እቃ 21872ብር

በባንከ በተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ በየሎቱ ዓይነት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት፡

1. በጨረታው ለመወዳር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት ብር) ብቻ በመከፈል ሰነዱን ቦሬ ገላን የመ// /ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

3. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን እስከ 1100 ሰዓት ታሸጎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦሬ ገላን የመ////ቤት የፋይናንስ ብሮ ቁጥር 3 ጨረታው ይከፈታል። የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከዋለ ከሚቀጥለው የስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።

4. ተጫራቾች የመጨረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት በቦሬ ገላን የመ// /ቤት ቢሮ ቁጥር 3 ለጨረታ በተዘገጀው ሳጥን ውስጥ ማሰገባት ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ለሎት 1 ፣ለሎት 2 እና ለሎት 3 ናሙና ማቅረብ አለባቸው ለሎት 4 ማለትም ለቋሚ እቃ የት/ቤቱ የፍላጎት መግለጫ መሰረት ብቻ ይሆናል።

6. ተጨራቾች የተወዳደሩባቸውን እቃዎች ለያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።

7. የዘገየ በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።

8. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፈበቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚ መሰሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

9. መስሪቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡በን/////ወረዳ 015 ቦሬ ገላን የመ///ቤት ከኃይለ ጋርሜንት ወዳ ጃሞ 3 የሚወስደው ከአርትስት ሀጫሉ ጎዳና (መንገድ) በስተምዕራብ በኩል በሚያስገባው ኮሮኮንች መንገድ በኦሮሚያ የጋራ መኖሪያ ኮንዶሚኒዬም የሚገኘው ቦሬ ገላን የመ///ቤት

ለተጨማሪ መረጃ፡በስልክ ቁጥር፡251 118 441 19

በን/////ወረዳ 015 ቦሬ ገላን የመ////ቤት