ሂጅራ ባንክ አ.ማ. ቪላ መኖሪያ ቤት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ሂጅራ ባንክ አ.ማ. ቪላ መኖሪያ ቤት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 14, 2026)

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ሂጅራ ባንክ አ.ማ.  በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሰረት በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል፣

.

 

የተበዳሪው ስም

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

ለጨረታ የቀረበው

መያዣ ንብረት

 

ፋይናንስ

ያደረገው

ቅርንጫፍ

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና ስፋት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

 

ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

 

ጨረታው የወጣው

 

 

ክልል/

ከተማ

 

/ከተማ

ወረዳ

የካርታ ቁጥር

የቦታው

ስፋት በካርታ

 

ቀን

 

ሰዓት

 

 

1

ሽሬ ሸንጋይ ኢንዱስትሪያል ትሬዲንግ .የተ.የግ.ማህበር

አቶ ግሩም አበበ

ሀይለስላሴ

 

ቪላ መኖሪያ ቤት

ኦሎምፒያ   ነጃሺ

 

አዲስ  

አበባ

 

ጉለሌ /

ከተማ

 

7

AA000100706070

 

254 ካሜ2

 

11,317,116.34

ጥቅምት

10/2019 8:00 /

ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

 

 

ለሁለተኛ

ጊዜ

 

  • ተጫራቾች ከጨረታ ቀን በፊት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ቀርበው ማየት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ ሃያ አምስት በመቶ (25%) የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ አሠርተው ከጨረታው ቀን በፊት ማስያዝ ወይንም ጨረታ በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
  • ጨረታው ሰንጠረዥ ላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው፣ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት ሂጅራ ባንክ ዋና መሥሪያ ቤት 6ኛ ፎቅ ላይ ይካሄዳል።
  •  በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰው የጨረታ ቀን ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል።
  • በጨረታው የተሻለ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ማሸነፉን የሚገልጽ ደብዳቤ ጨረታውን ካካሄደው የባንክ ክፍል ሲደርሰው ብቻ አሸናፊ ይባላል።
  • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በጽሁፍ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ አጠቃሎ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
  • ንብረቱ በአሸናፊው ተጫራች ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው የመንግስት አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  • ለተጨማሪ መረጃ ዋና መ/ቤት የህግ አገልግሎት ዳይሬከቶሬት በአካል ወይንም በስልክ +251115584508 መጠየቅ ይቻላል።
  • ጨረታው ከመካሄዱ በፊትም ሆነ ከተካሄደ በኋላ ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ወይም ዕዳው ከተከፈለ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ጨረታውን ያሸነፈው ተጫራች ለመንግስት የሚከፈለውን የስም ማዛወሪያ፣ አስፈላጊውን ግብር እና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
  • የንብረቱ ጨረታ አሸናፊ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ ካለ የሚከፈለውን ክፍያ ለመክፈል ንብረቱ በሚገኝበት የወረዳ ወይም የከተማ አስተዳደር በማቅረብ የሊዝ ውል መዋዋል አለበት።

ሂጅራ ባንክ አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *