Reporter (Sep 13, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 21692 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ::
- የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት:: በእነዚህ ቀናት ውስጥ አቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ግቢ ይሆናል።
- በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል::
- የመኖሪያ፣ ንግድ እና መጋዘን ቤቶቹ – ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል::
- የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል::
- ተጨማሪ እሴት ታክስ፤ የስም ማዛወሪያ
- መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ:: ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል::
- በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል::
- ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል::
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው::
የመኖሪያ እና ንግድ ቤት
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
የመያዣ ሰጭዉ ስም |
መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
የንብረቱ አገልግሎት
|
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፣ |
|
1 |
ቢንያም አለሙ |
ቢንያም አለው |
ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 11 |
200 ካ.ሜ
|
መኖሪያ ቤት
|
30577/2006
|
11,850,000.00
|
ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
|
2 |
ባሓሩ አየለ |
መለስ አሺቦ |
አዲሎ ከተማ 01 ቀበሌ |
104 ካ.ሜ
|
ንግድ
|
አከ/ማ/1070/08
|
650,000.00
|
ጥቅምት 02 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506278 በመደወል መጠየቅ ይቻላል::