Reporter (Sep 13, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጁ ቁጥር 97/90፤ 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ በመሸጥ ማስተላለፍ ይፈልጋል ::
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
መያዣ/ ዋስትና ሰጭ |
ቤቱ የሚገኝበት |
የካርታ ቁጥር/ የቁራሽ መሬት ልዩ መለያ ኮድ |
የቤቱ/ የቦታዉ አገልግሎት እና ስፋት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር |
ጨረታ የሚካሄደበት |
|||
|
ከተማ |
ቀበሌ |
ቀን |
ሰዓት |
ጨረታ የሚከናወንበት ቦታ |
||||||
|
1 |
አቶ ወረስ ገ/ሁር ታድዮስ |
አቶ ወረስ ገ/ሁር ታድዮስ |
ዓድዋ |
07 |
985/2026 |
የመኖርያ ይዞታ /ስፋት 150 ካ/ሜ |
6,730,298.12 |
03/02/2019 ዓ.ም |
ከጠዋቱ 3:00 እስከ 4:00 |
ኢ/ን/ ባንክ ዓድዋ ቅርንጫፍ ዓድዋ ከተማ |
ማሳሰቢያ፤
1. ተጫራቾች ለጨረታ ሲቀርቡ በጨረታው እለት የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ.ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡
2. ተጫራቾች በጨረታዉ ሰዓት እና ቦታ ማንነታቸዉን የሚገልጽ የታደሰ ወይም የፋይዳ መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ::
3. በዉክልና መጫረት የሚፈልጉ በወካይ ስም የማይንቀሳቀስ ንብረት ለመግዛት የሚያስችል ግልጽ የዉክልና ማስረጃ ዋናዉን እና ኮፒ እንዲሁም ተወካዮችም ማንነታቸዉን የሚገልጽ የፋይዳ መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ::
4. የጨረታ አሸናፊዉ የሚለየዉ የጨረታዉ ዉጤት ሸረ እንዳስላሴ ዲስትሪክት ጨረታ ኮሚቴ ተቀባይነት ካገኘ በኃላ ባንኩ የጨረታ አሸናፊዉን በጽሁፍ ሲያሳዉቅ ነዉ::
5. የጨረታው አሸናፊ ጨረታዉን ማሸነፍ በጽሁፍ ከገለጸበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ በ15 ቀናት ዉስጥ ቤቱን በጨረታ ተጫርቶ የገዛበትን ዋጋ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል::
6. በንብረቱ ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፤ ታክስ/ግብር፤ እንዲሁም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገኛኑ ማናቸዉም ወጭወችን የጨረታዉ አሸናፊ ይከፍላል::
7. ጨረታ አሸናፊዉ ያሸነፈበትን በ15 ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ጨረታዉ ፈርሶ ቅድሚያ የከፈለዉ ገንዘብ (ለጨረታ ማሰከበርያ ያስያዘዉ ገንዘብ) ይወረስበታል::
8. ስለቤቱ ዝርዝር ሁኔታ ማወቅ የሚፈልግ ቤቱን በአካል በማየት ወይም በስልክ ቁጥር 034 244 0431 እና 09-13-73-22-59 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላል::
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽረ እንዳስላሴ ዲስትሪክት