Reporter (Sep 13, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 10/2019
- የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ
በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
-
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ
- ቫት ተመዝጋቢ
- ታክስ ክሊራንስ
- በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
- በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
- የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የደረሰኞች ህትመት አገልግሎት ግዥ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል::
- ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል
- የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ::
- የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15/01/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል::
- ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 15/01/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል::
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
- ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 ወይም 0973480047 መጠየቅ ይቻላል::
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)