የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን ጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ባወጣው ጨረታ ላይ አካውንት ቁጥርና አድራሻ ስላልተገለፀ ማስተካከያ አድርጓል – test3.diretenders.com

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን ጳጉሜ 3 ቀን 2018 ዓ.ም. ባወጣው ጨረታ ላይ አካውንት ቁጥርና አድራሻ ስላልተገለፀ ማስተካከያ አድርጓል


Addis Zemen (Sep 16, 2026)

እርማት

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን በጳጉሜ 3 ቀን 2018 .ም. በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። በመሆኑም አካውንት ቁጥርና አድራሻችን ያልተገለፀ በመሆኑ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000–70-96-80-882 የሰነድ መግዣ 300.00 (ሦስት መቶ ብር) በማስገባት የጨረታ ሰነዱን ማግኘት ትችላላችሁ።

አድራሻ፡አራት ኪሱ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ ንብ ባንክ 7 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 706

ስልክ ቁጥር፡– 251-011-1-25-07-33

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቱሪዝም ኮሚሽን

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a9fcc750a538a1387000001