የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽረ እንዳስላሴ ዲስትሪክት ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ በመሸጥ ማስተላለፍ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽረ እንዳስላሴ ዲስትሪክት ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ በመሸጥ ማስተላለፍ ይፈልጋል


Reporter (Sep 16, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጁ ቁጥር 97/90 216/92 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ በመሸጥ ማስተላለፍ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳረው ስም

መያዣ/ዋስና ሰጪ

ቤቱ የሚገኝበት

የካርታ ቁጥር የቁራሽ መሬት ልዩ መለያ ኮድ

የቤቱ/የቦታዉ አገልግሎት እና ስፋት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

 

ጨረታ የሚካሄደበት

ከተማ

ቀበሌ

ቀን

 

ሰዓት

 

ጨረታ የሚከናወንበት ቦታ

1

አቶ /መድህን / መስቀል ተክሉ

አቶ /መድህን / መስቀል ተክሉ

አክሱም

 

01

 

14862//12

የመኖርያ ይዞታ / ስፋት 225 /

4,459,281.76

 

11/02/2019 /

 

ከጠዋቱ 3:00 እስከ 400

 

//ባንክ ንግስተ ሳባ ቅርንጫፍ አክሱም ከተማ

ማሳሰቢያ፦ 

1. በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ(1/4) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንግስተ ሳባ ቅርንጫፍ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ለጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ አለበት። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።

2. ተጫራቾች በጨረታዉ ሰዓት እና ቦታ ማንነታቸዉን የሚገልጽ የታደሰ ወይም የፋይዳ መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ።

3. በዉክልና መጫረት የሚፈልጉ በወካይ ስም የማይንቀሳቀስ ንብረት ለመግዛት የሚያስችል ግልጽ የዉክልና ማስረጃ ዋናዉን እና ኮፒ እንዲሁም ተወካዮችም ማንነታቸዉን የሚገልጽ የፋይዳ መታወቂያ ይዘዉ መቅረብ አለባቸዉ።

4. የጨረታ አሸናፊዉ የሚለየዉ የጨረታዉ ዉጤት በሽረ እንዳሰላሴ ዲስትሪክት ጨረታ ኮሚቴ ተቀባይነት ካገኘ በኃላ ባንኩ የጨረታ አሸናፊዉን በጽሁፍ ሲያሳዉቅ ነዉ።

5. የጨረታው አሸናፊ ጨረታዉን ማሸነፍ በጽሁፍ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ በሚቆጠሩ 15 ቀናት ዉስጥ ቤቱን በጨረታ ተጫርቶ የገዛበትን ዋጋ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል።

6. በንብረቱ ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ታክስ/ግብር፤ እንዲሁም ከስም ዝዉዉር ጋር የሚገናኙ ማናቸዉም ወጭዎችን የጨረታዉ አሸናፊ ይከፍላል።

7. ጨረታ አሸናፊዉ ያሸነፈበትን 15 ቀናት ዉስጥ ካልከፈለ ጨረታዉ ፈርሶ ቅድሚያ የከፈለዉ ገንዘብ (ለጨረታ ማስከበርያ ያስያዘዉ ገንዘብ) ይወረስበታል።

8. ስለቤቱ ዝርዝር ሁኔታ ማወቅ የሚፈልግ ቤቱን በአካል በማየት ወይም በስልክ ቁጥር 0342440431 እና 0913732259 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽረ እንዳስላሴ ዲስትሪክት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *