ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ለሠራተኞቹ የምግብና መጠጥ ካፌቴሪያ አገልግሎት ለመስጠት ብቁና ህጋዊ አቅራቢዎችን ይጋብዛል – test3.diretenders.com

ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ለሠራተኞቹ የምግብና መጠጥ ካፌቴሪያ አገልግሎት ለመስጠት ብቁና ህጋዊ አቅራቢዎችን ይጋብዛል


Reporter (Sep 16, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ .የተ.የግ. ማህበር ለሠራተኞቹ የምግብና መጠጥ ካፌቴሪያ አገልግሎት ለመስጠት ብቁና ህጋዊ አቅራቢዎችን ይጋብዛል። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።

  • የጨረታ ዋስትና (CPO): ብር 10,000
  • መዝጊያ: መስከረም 15/2019 ከሰዓት 800
  • መክፈቻ: መስከረም 15/2019 ከሰዓት 1030

ሰነዶችን PDF በኢሜይል ወይም Telegram መላክ ይቻላል።

Email: ramidtradingplc@gmail.com

Telegram: @ramidtrading

ለበለጠ መረጃ

ደረጀ እና ቤተሰቡ ማኑፋክቸሪንግ .የተ.የግ. ማህበር

አድራሻ፦ ገላን አንዶዴ ወረዳ

ስልክ፦ +251 944 116 903


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *