Addis Zemen (Sep 16, 2026)
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የሐራጅ ቁጥር ዳባ/039/26
ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የአስያዥ ስም |
ለጨረታው የቀረበው ንብረትና የቦታው ስፋት |
የጨረታው መነሻ ዋጋው (ብር) |
ጨረታው የሚካሄድበት |
||||
|
ለጨረታው የቀረበው ንብረት |
ከተማ ወረዳ፣ ቀበሌ |
የካርታ ቁጥር
|
የቦታ ስፋት
|
ቀን እና ቦታ
|
ሰዓት
|
|||||
|
1 |
አቶ ጌቴ ይጅቡ አሳፌ |
ወረታ ቅርንጫፍ
|
አቶ ጌቴ ይጅቡ አሳፌ |
የንግድ ቤት
|
ወረታ ከተማ ቀበሌ 01 |
1826/2013
|
1250 ካ.ሜ
|
29,086,507.
|
ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም በባህር ዳር ቀጣና ጽ/ቤት |
4:00- 6:00
|
ማሳሰቢያ፡–
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ከፍያ ማዘዣ (CPO) በዳሸን ባንክ አ.ማ ስም በማሰራት በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት በባህር ዳር ቀጣና ጽ/ቤት ይካሄዳል።
3. የሐራጁ አሸናፊ ገዢ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈለው ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (5%) እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው አሸናፊው ይከፍላል።
4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ አሸናፊ መሆኑ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ባሉት በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም። በተጨማሪም ንብረቱ ድጋሚ ለሐራጅ ሲቀርብ ለሚታየው የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያሲያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
5. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፤ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
6. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
7. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
8. ተጫራቹ የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ በፅሑፍ ሲደርሰው ብቻ ነው።
9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መመሪያ መሰረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ
ዋጋ አቅራቢ አሸናፊ ባንኩ በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል። ባንኩ ብድሩን በማናቸውም ሁኔታ ለአሸናፊው ባይፈቅድ ባይሰጥ አሸናፊው በዚህ የሀራጅ ደንብ የተቀመጡ ግዴታቸውን አያስቀርላቸውም።
11. ጥቅምት 06 ቀን 209 ዓ.ም ከ3፡00-3፡30 ሰዓት ዳሸን ባንክ ባህር ዳር ቀጣና ጽ/ቤት በመገኘት በእለቱ ከባንኩ ተወካዮች ጋር በመሆን የሚጫረተውን የንግድ ቤት መጎብኘት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320 97-81 ወይም 011-170~40-38 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አ.ማ.