በሸገር ከተማ አስተዳደር በቡራዩ ከፍለ ከተማ የገፈርሳ ቡራዩ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብሶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በሸገር ከተማ አስተዳደር በቡራዩ ከፍለ ከተማ የገፈርሳ ቡራዩ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሠራተኛ ደንብ ልብሶች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የቢሮ ፈርኒቸሮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 17, 2026)

የጨረታ ስታወቂያ

የጨረታ ቁጥ 01/2019

በሸገር ከተማ አስተዳደር በቡራዩ ከፍለ ከተማ የገፈርሳ ቡራዩ ገንዘብ /ቤት ለሴክተር መስሪ ቤቶች እና ለማዘጋጃ ቤቶች 2019 የበጀት ዓመት የሚውል፡

  • የተለያዩ የጽሕፈት መሳሪያዎች
  • የጽዳት ዕቃዎች
  • የሠራተኛ ደንብ ልብሶች
  • የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና
  • የቢሮ ፈርኒቸሮች የሚ ገልጽ ሰነድ (ዶክመንት) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
  • ዝርዝር ሁኔታዎች ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስለ ዕቃዎቹ የሚገልጽ ሰነድ (ዶክመንት) የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር ብቻ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ገፈርሳ ቡራዩ ገቢዎች /ቤት በመ ክፈል የገፈርሳ ቡራዩ ገንዘብ /ቤት በአካል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን ግዛት ይችላሉ።

የተጫራቾች ግዴታዎች

  1.  በዘርፍ ህጋዊ የታደሠ የንግድ ፍቃድ በስማ ቸው ያላቸው እና የዘመ ኑን ግብር  የከፈሉ እና ስረጃ ቅረብ የሚችሉ።
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው እና ስረጃውን ቅረብ የሚችሉ።
  3. በተጨ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ እና የም ዝገባ የምስክር ወረቀት ያለው። እንዲሁም በፌዴራል ገንዘብ ሚኒስቴር ወይም በኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ለመወዳደር የሚ ፈልጉ ማንኛውም ተጫ ራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመ ሰከረለት 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ ስለመኖሩ የተጻፈለት ደብዳቤ ጋር ሲፒኦ(cpo) ከጨረታ ሰነዱ ጋር ቅረብ የሚ ችሉ። የውል ማስከበሪያ (ዋስትና)10 ፐርሰንት ማስያዝ የሚችሉ።
  5. ተጫ ራቾች የሚወዳደሩበትን ጨረታ መስፈርት የምታሟሉ የቴከኒክ ፖስታ በኦሪጂናል እና በኮፒ በመለየት በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ማስረጃ ቅረብ የሚችሉ።
  6. ተጫራቾች መጫረት የምትችሉት ህጋዊ ደረሰኝ በብርሃን እና ሰላም (QR) የታተመበት ያላቸው ብቻ መሆን አለበት።
  7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት በኦሪጂናል እና በኮፒ በመ ለየት በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7/1/2019 / እስከ 27/1/2019 በተከታታይ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ 430 ሰዓት ላይ ተጫ ራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  8. አድራሻ ገፈርሳ ቡራዩ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በግዥ እና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት አስተባባሪ ቢሮ/ሲሳይ  ህንፃ/ላይ በመገኘት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል።

ማሳሰቢያ፡

1) /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

2) /ቤቱ ማንኛውም ዶክመንት ከኦሪጂናል ዶከመንት ጋር የሚያመሳከር መሆኑ ግድ እንደ ሆነ እናሳውቃልን።

ለተጨማሪ መረጃ፡የገፈርሳ ቡራዩ ገንዘብ /ቤት

በሸገር ከተማ አስተዳደር በቡራዩ ክፍለ ከተማ የገፍርሳ ቡራዩ ገንዘብ /ቤት