የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የውሃ አቅርቦት እና የንፅህና ስራዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር: የውሃ አቅርቦት እና የንፅህና ስራዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (Sep 17, 2026)

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/3828b7b5-6842-4b5b-9a06-c1c6fa667d61/open

Invitation to Bid

“የውሃ አቅርቦት እና የንፅህና ስራዎች ግዥ”

Procurement Reference No: MOD-NCB-NC-0157-2019-BID-Open
Procurement Category: NonConsultancyServices

Market Type: National
Procurement Method: Open

Procurement Classification Code: 

  • Code: 47100000
  • Title: የውሃ እና የቆሻሻ ውሃ ህክምና አቅርቦት እና አወጋገድ
  • Code: 50202301
  • Title: Water


Lot Information 

  • Object of Procurement: የውሃ አቅርቦት እና የንፅህና ስራዎች ግዥ
  • Description: ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት አገልግሎት ግዥ
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: Sep 21, 2026, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: Sep 28, 2026, 11:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: Sep 28, 2026, 12:00:00 PM

Eligibility Requirements
Participation Fee:  600
Eligibility Documents: 

Legal Qualification

Factor Criteria
በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.7 መሠረት ተጫራቹ በመንግሥት ኤሌክትሮኒክ የግዥ ሥርዓት ላይ በአቅራቢነት የተመዘገበ ሲሆን፣

የጥቅም ግጭት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣

የጋራ ማህበር

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው ከጋራ ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጋራ ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ሲችል፣

ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ወይም የንግድ ድርጅት ምዝገባ ምስክር ወረቀት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል፣

የተ.እ.ታ ምዝገባ ምስክር ወረቀት

 

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል

በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን የታገደ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.4 መሠረት ከዚህ በፊት ከነበሩ የኮንትራት ግዴታዎች ጋር በተያያዘ ምክንያት በመንግሥት ግዥ እንዳይሳተፍ በመንግሥት ግዥና ንብረት ባለስልጣን ያልታገደ ተጫራች ከሆነ፣

ህጋዊና ወቅታዊ ታክስ የተከፈለበት የምስክር ወረቀት

 

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበት ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

ዜግነት

ከዜግነት አወሳሰን ጋር በተያያዘ በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 ላይ የተገለፀውን ሲያሟላ፣

Bid Security Amount: 24,000 ETB

Bid Security Form For Local Bidders: CPO, Bank_Guarantee,

Notice: 

  • Terms and Conditions: 1. ተጫራጅ ድርጅቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲያሰሩ “ለመከላከያ ውጊያ ምህንስና ኮሌጅ/Defense Combat Engineering College” ብለው ያሰሩ:: 2. ተጫራጅ ድርጅቶች ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናዎን በአካል የማቅረብ እንዲሁም የዋስትናውን ቅጂ (Copy) ሰካን (Scan) ተደርጎ በሲሰተም የማስገባት እና የማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡ 3. ተጫራች ድርጅቶች የራሱ የሆነ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ያላው ሆኖ የራሱ ስለመሆኑ ከሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም ጥልቅ የውሃ ጉድጓዱን ለመጠጥ አገልግሎት የሚውል መሆኑንና ጤናን የማይጎዳ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ማስረጃ ቅጂ ማቅረብ ሰካን (Scan) ተደርጎ በሲሰተም የማስገባት እና የማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡ 4. ተጫራጅ ድርጅቶች የውሃ አቅርቦቱ ለመጠጥ አገልግሎት የሚውል በመሆኑ ጥልቅ የውሃ ጉድጓዱን ንፁህ መሆኑንና ጤናን የማይጎዳ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ከሚመለከታቸው ባለድረሻ አካላት ማረጋገጫ ማቅረብ እና ማያያዝ አለባቸው፡፡ 5. ተጫራጅ ድርጅቶች ለሚያቀርቡት ውሃ ከጤና ጋር በተያያዘ ዋስትና መውሰድ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ 6. ተጫራጅ ድርጅቶች የሚያቀርቡት እና የሚያያዙት የንግድ ስራ ፈቃድ የንግድ ስራ መስክ (ዘርፍ) የፈሳሽ መሆን አለበት፡፡ 7. ተጫራጅ ድርጅቶች ዓመታዊ ውል ለመዋዋል ፈቃደኛ መሆን አለባቸው፡፡ 8. ተጫራጅ ድርጅቶች ንፁህ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት አገልግሎት በባለ 20,000 ሊትር የውሃ ማመላለሻ ቦቲ ሆኖ፡- ሹፌር ፣ የሹፌር ደመወዝና የውሎ አበል ፣ ነዳጅና ሌሎች ተያያዥ ወጪዎች ጨምሮ በአሸናፊው ድርጅት የሚሸፈኑ ይሆናሉ፡፡ 9. ተጫራጅ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ደረጃ በየወቅቱ ከሚኖሩ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪዎች በተያያዘ የዋጋ ማሻሻያ መጠየቅ የለባቸውም፡፡ 10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ (አማራጭ) ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በመሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Address: 

  • Procuring Entity: Combat Engineering College , Ministry of Defense
  • Country: Ethiopia
  • Town: Entoto
  • Street: Entoto
  • Telephone: +251929413951
  • Email: kalayouabrha8@gmail.com 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *