የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ DESIGN, SUPPLY, INSTALLATION, TESTING & COMMISSIONING OF HOSPITAL WATER TREATMENT PLANT ለመግዛት ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል – test3.diretenders.com

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ DESIGN, SUPPLY, INSTALLATION, TESTING & COMMISSIONING OF HOSPITAL WATER TREATMENT PLANT ለመግዛት ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል


Addis Zemen (Sep 17, 2026)

ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/85/2026 ማራዘሚያ እና መክፈቻ ቀን ስለመግለፅ፤

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ማረሚያ ቤት ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ DESIGN, SUPPLY, INSTALTION, TESTING & COMMISSINING HOSPITAL WATER TRETEMENT PLAN” ግዥን አስመልክቶ በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SF/85/2026 ጨረታ መውጣቱ እና የጨረታው መክፈቻ ቀን ሐምሌ 01/2018 . 430 ሰዓት መሆኑ መገለፁ ይታወሳል።

ሆኖም ግን ጨረታው ላይ ማብራርያ ተጠይቆ ጨረታውን ማራዘም በማስፈለጉ የጨረታው መክፈቻ ቀን መስከረም 13/2019 ከጠዋቱ 04፡45 ተዘግቶ በዚሁ ቀን 500 የሚከፈት መሆኑን እየገለፅን፤ በዕለቱ ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ .ኮ.ድ ግቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መሥሪያ ቤት የግዥ እና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ በመቅረብ ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

አድራሻ፡የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር ቁጥር፡ 0114-40-34-34/33

ማዞሪያ፡ 10114-42-22-70/71/72

www.dce-et.com  /Email:- info@dce-et.com  

ቃሊቲ ቶታል ዝቅ ብሎ የቀድሞ .. ግቢ

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a38fbad0a538a36ce000001 

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *