Addis Zemen (Sep 17, 2026)
ማረሚያ
መስከረም 1 ቀን 2019 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 49 ላይ የጨረታ ቁጥር LP/OT/ 003/OKSF 1& 3/2018 በስርኳ ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 ጽ/ቤት የተለያዩ ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የፅዳት እቃዎች ግዥ ማስታወቂያ የወጣ ሲሆን ሆኖም የሕትመት ግዥ ተብሎ የወጣው በስህተት መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6aa504fb0a538a7acf000001