Wollo University፡ Procurement of Maintenance and Repair Service – test3.diretenders.com

Wollo University፡ Procurement of Maintenance and Repair Service


Government (Sep 17, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: WU-NCB-NC-0014-2019-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Maintenance and Repair Service
  • Description: Procurement of Maintenance and Repair Service
  • Award Type: Lot-based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Wollo University
  • Clarification Request Deadline: Sep 18, 2026, 3:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: Sep 21, 2026, 5:30:00 AM
  • Terms and Conditions:
  • ዩኒቨርሲቲው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው።
  • ስራው ተቀባይነት/አገልግሎቱ/ የሚያገኘው አሸናፊው ድርጅት የሚሰራውን የኤሌክትሪክ ምጣድን ጥገና እና የእንጨት ምጣዶች ጥገና በጥራት አረጋጋጭ ኮሚቴ ተቀባይነት ሲያገኝ ብቻ ነው።
  • ተወዳዳሪዎች ስራው የተቀላጠፈ እንዲሆን ኮምቦልቻ፤ደሴና አካባቢዉ መሆን አለባቸው።
  • አሸናፊው ድርጅት የኤሌክትሪክ ምጣድ ጥገና እና የእንጨት ምጣድ ጥገና የሚያስፈልጉ ማቴርያሎችን ከአሸዋና ሲሚንቶ በስተቀር ሌሎች የሚቀየሩ እቃዎችን በአሸናፊው ድርጅት በማቅረብ የጥገና ስራውን መስራት አለበት።
  • አሸናፊው ድርጅት ባሸነፈበት ዋጋ አገልግሎቱን የማያቀርብ ከሆነ በመመሪያው መሠረት የጥፋተኝነት ሪፖርት ተሞልቶ ይላካል።

የሚሰሩት ስራዎች ከዚህ በታች በዝርዝር ተቀምጠዋል።

  1. የኤሌክትሪክ ምጣድን ጥገና ብዛት-39;-ምጣዶችን ከደገና ሸክላቸዉን በጀሶ አቡክቶ የማያያዝና ፍሬሙን አስተካክሎ በመግጠም ኮኔክተሮችን ከመስመሩን ኮኔክተሮች ጋር የማገናገገኘት ስራ በመስራት የመጠገን ስራ መስራት እንዲሁም 39 ምጣዶች የሚቀየር ማንኛውንም እቃ ምጣድን ጨምሮ ቀይሮ የሚጠግን ይሆናል፡፡በአጠቃላይ ሁሉም የኤሌክትሪክ ምጣዶች አገልግሎት መስጠታቸው ተፈትሾና ተረጋግጦ ማስረከብ ይጠበቅበታል።
  2. የእንጨት ምጣዶች ብዛት 30 ፤-የእንጨት ምጣዶችንና የጨስ ማውጫቸውን በአሸዋና ስሚንቶ የምጣዶችን የመጠገን ስራ መስራት 30 ውን የእንጨት ምጣድ ከአሸዋና ስሚንቶ በስተቀር ሙሉ እቃውን በመቻል የጥገና ስራውን ይሰራል። የምጣዱን ማስቀመጫ ጉልቻ ባድስ መልክ ይሰራል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *