በልደታ ከፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ መሳሪያዎችን አወዳድሮ መ/ቤቱ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በልደታ ከፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ መሳሪያዎችን አወዳድሮ መ/ቤቱ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 18, 2026)

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በልደታ ከፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ 2019 . በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ግዢዎችን መሳሪያዎችን ለመግዛት የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ፡፡

  • ሎት1 የፅዳት ማሰሪያዎች– 12,650.00 ብር
  • ሎት -2 የጽህፈት መሳሪያዎቸ-9,500.00 ብር
  • ሎት-3 ህትመቶች -3.500.00 ብር
  • ሎት 4- የደንብልብስና የደንብልብስ ስፌት – 10,500.00 ብር
  • ሎት-5 ቋሚ እቃዎች 44,860.32 ብር
  • ሎት-6 ልዩ ልዩ እቃዎች-200 ብር
  • ሎት-7 ጥገና-13,949.05 ብር
  • ሎት-8 የሚወገዱ ንብረቶች
  • ሎት-9 የህከምና ዕቃዎች 4,700.00 ብር
  • ሎት 10- ልዩልዩ መድሃኒቶች-50,000.00 ብር

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩ ሎቶችን ብቃት ያላቸው እና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ መ/ቤቱ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በዚህ መሰረት፡

1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፡ቲን No እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑ ግብር የከፈሉ በመንግስት ግን/አስ/ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ የተረጋገጠ (c.p.o.) ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር በማስያዝ በተለየ ፖስታ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት አለት አንስቶ በተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 400 በመክፈል በልደታ ክፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ 3 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላል፡፡
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን : 1 ኦርጂናል እና 1 ኮፒ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት አለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናቶች በልደታ ከፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ 3 ፎቅ ቢሮ 302 በመምጣት፡፡
  • የጨረታ ማሰታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋት 3:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው እለት 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በልደታ ከፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ 4 ፎቅ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡የመክፈቻው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ተመሳሳይ የስራ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • በተጨማሪም /ቤቱ ባዘጋጀው ኦርጂናል የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የፍላጎት መግለጫ ላይ ዋጋው በትከከል ያለ ስርዝ ድልዝ በጥንቃቄ እንዲሞላ በማድረግ ተጫራቾች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር በመደመር ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • በጨረታ መክፈቻ ላይ የዘገየ ተጫራች በውድድሩ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጨራቶቸ መመሪያው ተፈፃሚ የሚሆነው በራሳቸው ማምረት በሚቸሉት ብቻ ሲሆን አምራች ካልሆኑ ግን እንደማንኛውም ነጋዴ ሰነድ ገዝተው የሚወዳደሩ ይሆናል፡፡
  • አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዢ ፈጻሚው /ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • /ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለጨረታ የገባ ናሙና (6) ስድስት ወር ካለፈው ለተቋሙ ገቢ ይሆናል ተቋሙም ተጠያቂ አይሆንም
  • ተጨራቾች ካሸነፉ ቦኋላ የጨረታ የውል ማስከበሪያ (cpo) 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡

የመ/ቤቱ ቁጥር 0115 150 015 / 0111 515 0083

አድራሻችን፡ ከፍተኛ /ቤት በሄለን ህንጻ በሚወስደው አስፋልት በቤኬር እንጻ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ

በልደታ /ከተማ የህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ