Addis Zemen (Sep 18, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለመ/ቤቱ ለስራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለጸውን የኤሌክትሮኒክስ እቃ ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1 የኤሌክትሮኒክስ ግዢ
በዚሁ መሠረት
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያለው የዘመኑን ግብር የነበረ
- የቫት VAT ተመዝጋቢነት ሰርትፍኬት ያለው
- የግብር ከፋይ ፐ መለያ ቁጥር ያለው
- የእቃ እና የአገልግሎት አቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች
- ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሰውን ማስረጃዎች ኦርጂናል እና ኮፒ ማቅረብ ይገባዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ሰነዱን የማይመለስ ብር 400/አራት መቶ ብር/ ብቻ በሀድያ ዞን ገቢዎች ባለስልጣን በተከፈተው አካውንት ቁጥር 1000021365681 በማስገባት እስሊፕ ይዞ ሀድያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቢሮ ቁጥር 14 ጋር በመቅረብ ሰነዱን መውሰድ ይቻላል።
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የጨረታ ዋጋ ማስከበሪያ በCPO/BID BOND 90 ቀን ብር 20,000/ሃያ ሺህ ብር/ በሀድያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስም በማሰራት ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች የፋይነሻል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና 2 ኮፒ በተለያየ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጁ ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡ እንዲሁም ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጂናል 1 እና ኮፒ 1 በተለያየ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው አየር ላይ በሚውልበት ጊዜ ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ሲሆን 11ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተዘግቶ 8፡45 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡እለቱ በዓል/የስራ ቀን ካሆነ/ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተገለጸው ሰዓት ይከፈታል።
- የጨረታ አሸናፊ እቃውን በራሱ ወጪ አጓጉዞ መጋዘን ማስገባት እና ሰነዱ ላይ በተገለጸው መሠረት አገልግሎቱን ማቅረብ ይኖርበታል።
- የጨረታው አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሠረት የጨረታ አሸናፊነቱ በማስታወቂያ ይገለጻል።
ማሳሰቢያ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0465552328 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የሀድያ
ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት