በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዘመን በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮንክሶች፣ ፈርኒቸር፣  የመኪና ጎማዎች፣ የደንብ ልበስ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 የበጀት ዘመን በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮንክሶች፣ ፈርኒቸር፣  የመኪና ጎማዎች፣ የደንብ ልበስ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 18, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 003/CI/2019

ሮሚያ ክልል በምሥራቅ ወለጋ ዞን የስቡ ወረዳ ንዘብ /ቤት 2019 የበጀት ዘመን በወረዳው ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት /ቤቶች የሚያስፈልጉ ቋሚና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮንክሶች ፈርኒቸር  የመኪና ጎማዎች የደንብ ልበስ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታማሉ ድርጅቶች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

1. ራቾች 2019 የታደሠ እና አግባብነት ያለው ህጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸውና 2018 መን ግብር የከፈሉ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

2. ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው::

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ካርድ TIN card” ያላቸውና ማስረጃ የሚያቀርቡ ፡፡

4. ለመንግስት መስራቤቶች በዕቃ አቅራቢነት የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ከስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ለሠነዱ የማይመለስ ብር 1000(አንድ ሺህ) ከፍለው በመግዛት የዋጋ ማቅረቢያቸውን ሰነድ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፕ በተለያዩ በሁለት ፖስታ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ በስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ)ብር CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

7. አሸናፊው ተጫራች ውል ሲፈርም በተፈራረመው ብር መጠን የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ CPO 10% ማሲያዝ አለበት፡፡

8. አሸናፊ የሆኑት ተጫራቾች በእስፔስፍኬሽኑ መሰረት ጥራቱን የጠበቀ ዕቃ እና በተባለው ጊዜ ውስጥ ለማቅረብ ማሸነፉን የሚገልጽ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 5(አምስት) የስራ ቀናት ውስጥ በስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ /ቤት በአካል በመገኘት ከመስሪያቤቱ ጋር ውል የመፈረም ግዴታ አለበት፡፡

9. አሸናፊ የሆኑት ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዕቃ እስከ ስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ድረስ ማቅረብ የሚችል፡፡

10. መስሪያ ቤቱ የሚገዛውን የዕቃ ብዛት 20% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

11. ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ 16ተኛው የስራ ቀን ወይም 29/1/2019 ከጠዋቱ 330 ሰዓት የሚታሸግ ሆኖ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 400 ሰዓት በግልጽ የሚከፈት ሆኖ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታውን ለመከፈት የማያግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0912 001 254 / 0911 795 887

በምሥራቅ ዞን የስቡ ሲሬ ወረዳ ገንዘብ /ቤት