በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም በ2019 ዓ/ም የፅህፈት መሣሪያ፣ የፅዳት ዕቃ እና የትምህርት ቁሳቁስ አገልግሎት የሚውል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም በ2019 ዓ/ም የፅህፈት መሣሪያ፣ የፅዳት ዕቃ እና የትምህርት ቁሳቁስ አገልግሎት የሚውል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 18, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ፖሊስ ተቋም 2019 / የፅህፈት መሣሪያ፣ የፅዳት ዕቃ እና የትምህርት ቁሳቁስ አገልግሎት የሚውል፡በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች መስፈሪቱን የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1. በዘርፉ ንግድ ፍቃድ ያለው፡፡

2. የዘመኑን ግብር የከፈለ ፡፡

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የቫት ተመዝጋቢ የሆነ ፡፡

4. የግብር መለያ /Tin/ ቁጥር ያለው፡፡

5. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስከር ወርቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

6. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO የተረጋገጠ 50,000.00/ሃምሳ ሺህ ብር/ ብቻ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

7. ተጫራቾች 1 እስከ 5 የተጠቀሰውን ማስረጃዎችን እና የማጫረቻ ሠነድ ኦርጅናልና ኮፕ በተለያዩ ፖስታ ውስጥ በማስገባት በአንድ እናት ፖስታ ውስጥ በታሸገ ኤንቨሎፕ ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በመንግስት የሥራ ሰዓት ማስገባት አለባቸው፡፡

8, የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመንግስት የሥራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 9 በመቅረብ የማይመለስ 300/ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሠነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

9. ተጫራቾች ዕቃውን በራሳቸው ወጪ እስከ ሣውላ ማረሚያ ተቋም ግቢ አምጥተው ማስረከብ አለባቸው፡፡

10. የጨረታው አሸናፊ ሆነው የተገኙ ተጫራች የዕቃዎችን አጠቃላይ ዋጋ 10% በባንከ የተረጋገጠ ቼክ ወይም /Cpo/የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከሣውላ ማረሚያ ተቋም ግዥ ፋን/አስ/ ደጋፊ ሥራ ሂደት ጋር የውል ስምምነት መፈፀም ይጠበቅባቸዋል፡፡

11. ተጫራቾች ጨረታው በሚከፈትበት ቀን ከሁሉም ዓይነት ናሙና ይዘው መቅረብ አለባቸው፡፡

12, የጨረታ ማስታወቂያ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሳጥን 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ ዕለቱ 430 ላይ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል፡፡ ዕለቱ ቅዳሜ እሁድ እና በዓል ቀን ከሆነ በምቀጥለዉ ቀን በመንግሰት ሥራ ሰዓት ይከፈታል፡፡

13. በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መወዳደር ተቀባይነት የለውም፡፡

14. ማረሚያ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለ መረጃ ልክ ቁጥር 0916 479 909 / 0916 877 379

የሣውላ ማረሚያ ተቋም የግዥ //አስ/ ደጋፊ ሥራ ሂደት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *