አባይስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ለሠራተኞቹ የሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

አባይስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ለሠራተኞቹ የሰርቪስ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


2merkato.com (Sep 18, 2026)

አባይስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር

ለሚመለከተው ሁሉ

ድርጅታችን አባይስ ትሬዲንግ ሃ/የተ/የግ/ማህበር ለሠራተኞቹ የሰርቪስ አገልግሎት ማቅረብ ስለሚፈልግ ከታች በተጠቀሱት ጠዋት እና ከስራ መው የመነሻ እና መድረሻ በተጨማሪም የሠራተኞች ብዛት መሰረት በማደረግ መኪና የሚያቀርቡ ድርጅቶችን እያፈላለገ ስለሚገኝ ይህን ማቅረብ የሚትችሉ ድርጅቶች ዋጋቹን እና በምን ያህል ጊዜ ውስጥ መኪኖቹን መቅረብ እንደምትችሉ ከ አርብ 8-01-2019 ዓ.ም እስከ ( ሃሙስ )14-01-2019 ዓ.ም ከሰዓት ድረስ በአካል በመቀረብ እንድታስገቡ ስንል እንጠይቃለን።

• የሰርቪስ ሰዓት ( በቢሮ መግቢያና መውጫ)

ጠዋት ከ 12፡30 እስከ 2፡30

ማታ ከ 12፡00 ጀምሮ

መነሻ እና መድረሻ

1፡- መሪ – አያት – አባዶ – ኮተቤ – 02(ኪዳነ ምህረት) – ሾላ-( ሲግናል)- ሜክሲኮ

የሰው ብዛት፡- 20

2፡- ፈረንሳይ ማዞሪያ -አዲሱ ገበያ -ሰሜን ማዘጋጃ ፒያሳ -ተክለሃይማኖት – አብነት – ሰባተኛ -ሜክሲኮ

የሰው ብዛት፡- 14

3፡-አየር ጤና – ሰፈራ – ሃይሌ ጋርመንት – ሃና ማሪያም – ላፍቶ- ጎፋ መብራት – መቻሬሜዳ(ሳርቤት) -ሜክሲኮ
የሰው ብዛት፡- 7

4፡-ኮዬ ፍጬ – ጎሮ- ሰሚት- ሰአሊተምህረት- ጃክሮስ – ቦሌ- ጨርቆስ-ሜክሲኮ

የሰው ብዛት፡- 7

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *