የገቢዎች ሚኒስቴር: የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ እቃ ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል (ከ100 ኩንታል በላይ የመጫን አቅም ያለው ) – test3.diretenders.com

የገቢዎች ሚኒስቴር: የገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ እቃ ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል (ከ100 ኩንታል በላይ የመጫን አቅም ያለው )


Government (Sep 18, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: MoR-NCB-NC-0094-2019-PUR
  • Object of Procurement: የገቢዎች ሚኒሰርቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ እቃ ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዢ ነው፡፡ (ከ100 ኩንታል በላይ የመጫን አቅም ያለው )
  • Description: የገቢዎች ሚኒሰርቴር ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ከአዲስ አበባ ወደ ድሬዳዋ እቃ ማጓጓዣ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዢ ነው፡፡ (ከ100 ኩንታል በላይ የመጫን አቅም ያለው )
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ministry of Revenue
  • Clarification Request Deadline: Sep 17, 2026, 9:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: Sep 21, 2026, 5:30:00 AM
  • Terms and Conditions: በጉዞ መሀል ለሚፈጠረው እቃ መሰበር ወይም የመጉደል ድርጅቱ ተጠያቂ ይሆናል። የክፍያ ሁኔታ ልክ ጭነቱ በወደ ድሬዳዋ ገቢዎች ሚኒስቴር እንዳስረከበ ክፍያ ሚፈጸም ይሆናል። በውድድሩ አሸናፊ ከተለየ በኋላ ራሱን ከውድድሩ ማግለል አይችልም። መስሪያ ቤቱ የተሸላ መንገድ ካገኘ ግዢው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው። ተንቀሳቅሶ ሚጭንባቸው ቦታዎች -ፒያሳ ጊዮሪጊስ፤ ለቡ መብራት፤ ወለቴ ወደ ኖክ አደባበይ፤ ቦሌ ማተሚያ፤ ቦሌ (ሞኤንኮ) ፈረንሳይ ለገሲዮን (ወደ ጉራራ) እነኚ ከላይ በተጠቀሱት ስፍራዎች መሰረት ድርጅቱ እቃዎቹ ማንሳት ይጠበቅበታል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *