Ministry of Defense፡ Procurement of Educational Materials – test3.diretenders.com

Ministry of Defense፡ Procurement of Educational Materials


Government (Sep 18, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: MOD-NCB-G-0100-2019-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Educational Materials
  • Description: Procurement of Educational Materials
  • Award Type: Item-based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ministry of Defense
  • Clarification Request Deadline: Sep 17, 2026, 9:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: Sep 21, 2026, 8:40:00 AM
  • Terms and Conditions:

ማሳሰቢያ፡

  1. መስሪያ ቤታችን በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ በ2019 ዓ.ም የC-EXV-35 ማባዣ ቀለም (Toner) Image Runner Advance 6575i የፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለም C-EXV35 Model CANON DX 8986 SMART AND INTELLIGENT QUALITY ጥራት ያለው ግዥ ለመግዛት በወጣው የኘሮፎርማ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች ለሚወዳደሩባቸው የሚከተሉትን ነገሮች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
  2. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን የC-EXV-35 ማባዣ ቀለም (Toner) Image Runner Advance 6575i የፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለም C-EXV35 Model CANON DX 8986 SMART AND INTELLIGENT QUALITY ጥራት ያለዉ በራሱ ትራንስፖርት አድስ አበባ ከተማ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ 6 ኪሎ ግምጃ ቤት ማቅረብ ግዴታ አለበት።
  3. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  4. መስሪያ ቤቱ ዕቃዎች መጨመርም መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  5. ልዩ መለያ / QR Code / የታተመበት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችል።
  6. የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  7. የC-EXV-35 ማባዣ ቀለም (Toner) Image Runner Advance 6575i የፎቶ ኮፒ ማሽን ቀለም C-EXV35 Model CANON DX 8986 SMART AND INTELLIGENT QUALITY ጥራት ያለው መሆን አለበት።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *