Addis Zemen (Sep 20, 2026)
የተለያዩ ስቴሽነሪ ዕቃዎች ፕሪንተር ቀስም እና አይ ቲ ዕቃዎች ግዥ ስመፈጸም የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር EEU/BGR/NCB/01/2019
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት በተያዘው በጀት ዓመት የተለያዩ ስቴሽነሪ ዕቃዎች ፕሪንተር ቀለም/Tonner/ እና አይ ቲ/IT/ ዕቃዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ሎት
|
የዕቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ/CPO/ |
የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን |
|
1 |
የተለያዩ ስቴሽነሪ ዕቃዎች |
በቁጥር |
8450 |
30,000.00 |
መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም. 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ላይ ይከፈታል
|
|
2 |
የተለያዩ ፕሪንተር ቀለም |
በቁጥር |
255 |
30,000.00
|
|
|
3 |
የተለያዩ አይ ቲ ዕቃዎች |
በቁጥር |
34 |
50,000.00
|
በዚህ ጨረታ ላይ ለመሣተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
1.የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና፣ በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጄንሲ https://epg.ppa.gov.et ድረ ገጽ ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፣
2.የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ሰዓት በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 / አምስት መቶ ብር/ በሪጅኑ ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000153727906 ገቢ በማድረግ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
3.ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ EEU Benishangul gumuze Region ተከፋይ የሆነ በእያንዳንዱ ሎት ከላይ በተገለፀው መሰረት ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለባቸው፡፡
4.ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል ኮፒና ኦርጅናል እንዲሁም ፋይናንሽያል ኮፒና ኦሪጅናል በማለት እንዲሁም ቴክኒካል ኤንቨሎፖች ውስጥ የፍላጎት መግለጫ ማረጋገጫ ክብ ማህተም እና ፊርማ በማስፈር እስከተጠቀሰው የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት ድረስ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት አሶሳ ከተማ በራሱ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
5. ጨረታው መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8:30 ላይ ይከፈታል።
6. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0572754844/0917703634/0917834762/ መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጽ/ቤት