ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ.(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ.) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ.(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ.) በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter (Sep 20, 2026)

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ .(በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪውቅርንጫፍ

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የቦታው ስፋት

የባለቤትነት ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የንብረቱ

ዓይነት

የጨረታው መነሻ ዋጋ /ብር/

ጨረታ የሚከናወንበት

ከተማ

/ከተማ

ወረዳ/ቀበሌ

ቀን

ሰዓት

1

ዩዲኤስ ኢንተርናሽናል /የተ/የግ/ማህበር

 

 

አቶ ዮሴፍ አርአያ

ሳሪስ

.

ቦሌ

12

175 ካሬ ሜትር

ቦሌ12/31/4/13///527/27180/01

 

(G+1) መኖሪያ

 

22,242,624.76

11/02/2019 .

ከጠዋቱ 400-5:30

2

አቶ አፈወርቅ ተክለሃይማኖት

ተበዳሪው

ሃያ ሁለት ማዞሪያ

.

አቃቂ ቃሊቲ

04

500 ካሬ ሜትር

022188/3

(G+2) ድርጅት (ጋራዥ)

21,791,724.38

16/02/2019 .

ከጠዋቱ 400-5:30

3

.

አቃቂ ቃሊቲ

04

1000 ካሬ ሜትር

022445/4/022090/03

ድርጅት

35,547,084.78

16/02/2019 .

ከቀኑ 800-930

4

አርባምንጭ አሳ አስጋሪዎች ///ማህበር

ተበዳሪው

አርባምንጭ

አርባምንጭ

ሼቻ

ጫሞ

2730 ካሬ ሜትር

SCS-15

(G+3) ድርጅት

48,186,842.68

25/02/2019 .

ከጠዋቱ 400-5:30

የጨረታ ደንቦች፡–

  1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ።
  2. የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
  3. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይካሄዳል።
  4. በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ። ባይገኙም ጨረታው ይካሄዳል፡፡
  5. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ ፅሁፍ የያዘና በማሀበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
  6. የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል። ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል።
  7. በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል።
  8. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል።
  9. ለበለጠ ማብራሪያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 5 31 81 17 (የህግ አገልግሎት መምሪያ) ወይም 011 443 14 05 (ሳሪስ ቅርንጫፍ) ወይም 011 668 40 33 (ሃያ ሁለት ማዞሪያ ቅርንጫፍ) ወይም 046 181 40 20 (አርባ ምንጭ ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም አበዳሪውን ቅርንጫፍ በአካል ቀርቦ ማነጋገርና ንብረቱን የሚጎበኙበት ሁኔታ ማመቻቸት ይቻላል።
  10. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *