የቤትና ቦታ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

የቤትና ቦታ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ


Be'kur (Sep 21, 2026)

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ መኮነን ይመር እና በአፈ/ተከሳሽ ወርቂት ነጋሽ መካከል ስላለው የአፈ/ክስ ክርክር አስመልክቶ በወልዲያ ወረዳ 06 ቀበሌ ልዩ ስሙ ጎማጣ ተብሎ ከሚጠራው በአዋሳኝ በምሥራቅ መንገድ፣ በምዕራብ ባዶ ቦታ፣ በሰሜን በላይነሽ እንዲሁም በደቡብ መንገድ የሚያዋስነው 180 ካሬ ሜትር ቤትና ቦታ በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 3,000,000 (ሶስት ሚሊዮን ብር) ሆኖ ከመስከረም 11/2019 ዓ.ም ጀምሮ በጋዜጣ ቆይቶ ጥቅምት 09/2019 ዓ.ም የሚጫረት መሆኑን ፍ/ቤቱ አዝዟል፡፡

የራያ ቆቦ ወረዳ ፍ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *