Ministry of Defense: Procurement of Electronics Equipment – test3.diretenders.com

Ministry of Defense: Procurement of Electronics Equipment


Government (Sep 22, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: MOD-NCB-G-0098-2019-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of Electronics Equipment
  • Description: Procurement of Electronics Equipment
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ministry of Defense
  • Clarification Request Deadline:
    Sep 22, 2026, 7:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline:
    Sep 23, 2026, 7:00:00 AM
  • Terms and Conditions: 1.የግዥ ፈፃሚው አካል ስም የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ(Defence Health Main Department) ነው፡፡ ዋና መምሪያው ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
    2.ለዲጂታል ቴክኖሎጅ ሶፍት ዌር ለማበልፀግ አገልግሎት የሚውሉ ደረጃቸውን የጠበቁ ላፕቶፖች ግዥ ዋጋ ስትሞሉ በስፔስፊኬሽኑ መሠረት ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
    3.በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሠረት ዝቅተኛ ዋጋ በማቅረቡ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ማቴሪያሎቹን ገቢ ከማድረጉ በፊት ናሙና በማቅረብ ጥራቱን ማረጋገጥ ይኖርበታል፡፡
    4.አሸናፊ የሆነው ድርጅት ላፕቶፖቹን አዋርድ ከተሠጠበት ጊዜ ጀምሮ በ 2 የስራ ቀናት ውስጥ ማስረከብ ይኖርበታል፡፡


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *