Addis Zemen (Sep 22, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የሲዳማ ልማት ማህበር እያስገነባ ለሚገኘው የመዋኛ ገንዳ የሚሆን ሞዘይክ (Glass Mosaic Tiles) በግልጽ ጨረታ አወድድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ. |
የዕቃው መግለጫ |
ዝርዝር መግለጫ |
መለኪያ |
ምርመራ |
|
1 |
ሞዛይክ (Glass Mosaic Tiles) |
ለመዋኛ ገንዳ ግድግዳና ወለሎች ተስማሚ የሆኑ፣ በተለያዩ የውሃ ሰማያዊ ሙሉ ሰማያዊ ቀለማት የተቀላቀሉ፣ mounted on mesh sheets፣ መጠን 30×30 ሳ.ሜ የሆነ፤ ካሬ ለየራሱ የሞዛይክ ሰድር 20×20 ሚሜ ያላቸው። |
ካሬ ሜትር
|
|
ስለሆነም፡–
1. ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የተመዘገቡ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከላይ የተዘረዘሩትን መረጃዎች ዋና እና ፎቶ ኮፒውን በራሳቸው የፕሪፎርማ ኢንቮይስ (Proforma Invoice) በመሙላት በልማት ማሕበሩ የፖስታ ሳጥን አድራሻ ታሽጎ መላክ ይኖርባቹዋል።
3. ተጫራቾች አንድ ዋና እና ሁለት ኮፒ የቴክኒካልና የፋይናሻል ጨረታ ሰነድ በተለያዩ ኤንቨሎፕ በማዘጋጀትና በስም በማሸግ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ፖስታ ሣጥን ቁጥር (PO Box 375) ውስጥ እስከ 10ኛው ቀን ከቀኑ 11 ሰዓት ድረስ ባለው ጊዜ ማስገባት ይኖርበታል።
4. ድርጅቱ ሞዘይክ (Glass Mosaic Tiles) ላይ ላላቸው ድርጅቶች ቅድሚያ ይሰጣል።
5. የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 14ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ላይ በፋይናንስ እና አስተዳደር ቢሮ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል። የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታና ሰዓት ይሆናል፡፡ የተጫራቾች ተሟልቶ አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያግደውም።
6. የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Security) 25,000 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና /BANK GAURANTEE/ ወይም የክፍያ ማዘዣ (CPO) ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ።
7. የጨረታ ሰነድ ስርዝ ድልዝ ቢኖረው፣ ባይፈረም፣ በፍሎድ ቢጠፋ፣ በሰም የልታሸገ እና የድርጅቱ ማህተም ያላረፈበት ከሆነ ከጨረታው ይሰረዛል።
ማሳሰቢያ፡– ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማር መረጃ ስልክ ቁጥር፡– 0916851053 ወይም 0912143598
አድራሻ፡– ሀዋሳ ከተማ ባህል አዳራሽ ክ/ከተማ ኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት
ሲዳማ ልማት ማህበር /ሀዋሳ