Arbaminch University፡ Procurement of ICT Equipment – test3.diretenders.com

Arbaminch University፡ Procurement of ICT Equipment


Government (Sep 24, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0082-2019-PUR
  • Object of Procurement: Procurement of ICT Equipment
  • Description: Procurement of ICT Equipment
  • Award Type: Lot-based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Arbaminch University
  • Clarification Request Deadline: Sep 25, 2026, 1:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Sep 25, 2026, 1:00:00 PM
  • Terms and Conditions:

ይነበብ 

  1. ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ በቀረበው ዝርዝር መግለጫ (Specification) መሰረት ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል።
  2. አሸናፊ የሆነው ድርጅት የትራንስፖርት እና ጫኚ አውራጅ ወጪ በመሸፈን አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በማድረስ /ማስረከብ/ ይኖርበታል።
  3. የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከውድድር ውጪ ያደርጋል።
  4. በEgp Shoping የግዥ ዘዴ ጨረታ ወጥቶ ተወዳድሮ በተደጋጋሚ ጊዜ ያሸነፈና አዋርድ የተደረገለት ለማቅረብ ፈቃደኛ ያልሆነ ተደውሎ ስልኩን የማያነሳና ስልኩ ያልሰራ ተጫራች ቢሆር ከውድድር ውጪ ይደረጋል።
  5. በEgp Shoping የግዥ ዘዴ እቃዎች ዋጋ ሲሞሉ የሁሉንም ዕቃ ዋጋ መሙላትና ይጠበቅቦታል፡፡ ማሳሰቢያ በተደጋጋሚ ያሸነፈበት አዋርድ ይያያዛል።በዘርፉ ያልተሰማራበትን እና ያልታደሰ የንግድ ፈቃድ እና ታክስ ክሊራንስ በማቅረብ መወዳደር አይቻልም።
  6. ተወዳድሮ የተገኘ እና በግዥ ስራችን ላይ እንቅፋት የፈጠረ አስፈላጊው እርምጃ እንድወሰድበት ለሚመለከተው አካል በማቅረብ እርምጃ እንድወሰድበት ዩኒቨርሲቲው ይገደዳል።
  7. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራች ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *