መንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በቀን 12/01/2019 ዓ.ም ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጓል – test3.diretenders.com

መንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በቀን 12/01/2019 ዓ.ም ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጓል


Addis Zemen (Sep 25, 2026)

ማስተካከያ

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት እያስገነባቸው ላሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚዉል የቢትመን ጨረታ በቀን 12/01/2019 ዓ.ም በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ ሰነድ የመሸጫ ዋጋ 200/ሁለት መቶ/ በሚል የወጣ ስለሆነና ወደ 2,000/ ሁለት ሺህ ብር/ በሚል እንዲስተካከልን እንጠይቃለን።

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት

 ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6ab25a160a538ae2e7000001


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *