Addis Zemen (Sep 25, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የአድዋ የመጀ/ደ/ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ከዚህ በታች በተገለፀው በባንክ በተረጋገጠ ሰነድ (CPO) ከጨረታው ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
|
ሎት |
የዕቃው ዓይነት |
የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሲፒኦ |
|
ሎት 1 |
የደንብ ልብስ |
5500 |
|
ሎት 2 |
አላቂ የትምህርት ዕቃዎች |
4500 |
|
ሎት 3 |
አላቂ የቢሮ ዕቃዎች |
4500 |
|
ሎት 4 |
ሌሎች አላቂ ዕቃዎች /የፅዳት ዕቃዎች/ |
3000 |
|
ሎት 5 |
መፅሐፍትና መሳሪያዎቹ |
3500 |
|
ሎት 6 |
ቋሚ ዕቃዎች |
8000 |
|
ሎት 7 |
የጥገና እና ሌሎች ስራዎች |
5000 |
ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት፦
- በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣በዘርፋ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ በዘርፋ የተሰማሩ መሆን አለባቸው ::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 150.00 /አንድ መቶ ሠምሳ ብር/ ብቻ በመከፈል ሰነዱን በት/ቤቱ የፋ/ግ/ን/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 10 ኛው ቀን እስከ 11:30 ድረስ አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ አዳራሽ ጨረታው ይከፈታል ::
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት እለት ጀምሮ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት የፋ/ግ/ን/ደጋፊ የስራ ሂደት ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ቀን 60 ቀናት ነው::
- ተጫራቾች የሚወዳደረባቸውን እቃዎች በእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያቤቱ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፦ በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ ወረዳ 06 መብራት ኃይል ኮንዶሚኒየም ግቢ ውስጥ አድዋ የመጀ/ደ/ት/ቤት
ለተጨማሪ መረጃ :-
በስልክ ቁጥር ፡– 0114706943 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ ትምህርት ጽ/ቤት
የአድዋ ቅ/አንደኛ፣ አንደኛና መካ/ደ/ት/ቤት