በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 ዓ.ም. አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የት/ት እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 ዓ.ም. አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የት/ት እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 25, 2026)

የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት 2019 ዓ.ም አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የት/ት እቃዎች፣ አላቂ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

የሎት ቁጥር

የሎት ዝርዝር

የሲፒኦ መጠን

ሎት 1

6211

35,000.00

ሎት 2

6212

5,000.00

ሎት 3

6213

2,000.00

ሎት 4

6215

11,500.00

ሎት 5

6218

5,000.00

ሎት 6

6219

2,000.00

ሎት 7

6313

10,000.00

1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው በመንግስት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብአለበት።

2. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና መረጃ ማቅረብ አለበት።

3. የአቅራቢዎች የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለበት።

4. ተጫራቹ በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው መሆን አለበት።

5. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በሎቱ ፊት ለፊት የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን በሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት ስም በባንከ በተመሰረከረለት ሲፒኦ ለእያንዳዱ ለሚሳተፉበት ሎት ማስያዝ ግዴታ አለበት።

6. ተጫራቾች ዘወትር በስራ ሰዓት ከት/ቤቱ የፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 60 የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ትችላላቹ።

7. በጥቃቅንና አነስተኛ ለተደራጁ ተጫራቾች ለሚያመርቱት ምርት ብቻ ከክፍያ ነፃ ከአደራጂው አካል ደብዳቤ በማፃፍ እና ለሚያመርቱት እንደማንኛውም ተጫራች ሰነዱን በመግዛት እና በየሎቱ የተቀመጠውን የጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ ጨረታውን መሳተፍ ይችላሉ።

8. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የእቃ ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ግዴታአለባቸው። በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ድርጅቶች እቃውን በራሳቸው ትራንስፖርት በማጓጓዝ መስሪያ ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ አለባቸው።

9. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት ዋናውን እና ኮፒውን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከ2፡30–10፡30ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

10. ጨረታው የሚዘጋው በ11ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ሰዓት ሲሆን የሚከፈተው ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ቀን ከጠዋቱ 4፡30 በት/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ይከፈታል፡፡ነገር ግን 11ኛው ቀን በዓል ወይም እረፍት የሚሆን ከሆነ በሚቀጥለው ቀን የሚከፈት ይሆናል።

11. ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።

12. አሸናፊ ተጫራች አሸናፊነቱ እንደተገለፀ የውል ማስከበሪያ 10% ሲፒኦ ዋስትና ማስያዝ ግዴታ አለባቸው።

13. ተጫራቾች ባሸነፉበት የዕቃ ብዛት ላይ መስሪያ ቤቱ 20%ወደ ላይ 20%አድርጎ መግዛት ይችላል፡፡ እንዲሁም መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር ፡ – 011 4 34 19 13
አድራሻችን፡- በአቃቂ ንግድ ባንክ ወደ ምዕራብ ገባ ብሎ የድሮ የባቡር ሃዲዱን ተሻግሮ ሰላም ፍሬ ጤና ጣብያ : አጠገብ

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ሰላም ፍሬ የመ/ደ/ት/ቤት