የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሶፋ እና ምንጣፍ እጥበት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሶፋ እና ምንጣፍ እጥበት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (Sep 26, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: ECC-NCB-NC-0121-2019-PUR
  • Object of Procurement: የሶፋ እና ምንጣፍ እጥበት ግዥ
  • Description: የሶፋ እና ምንጣፍ እጥበት ግዥ
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ethiopian Customs Commission
  • Clarification Request Deadline: Sep 28, 2026, 12:00 AM Ethiopia Time (UTC+03:00)
  • Bid Submission Deadline: Sep 28, 2026, 8:30 AM Ethiopia Time (UTC+03:00)
  • Terms and Conditions:
  1. ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  2. ምንጣፉን ወስዶ ጥራቱን በጠበቀ ሁኔታ አጥቦ እና አድርቆ ወደ ነበረበት ቦታ መልሶ ማንጠፍ ግዴታ አለበት።
  3. ሶፋውን በኮሚሽኑ ቢሮ በመገኝት ጥራቱን በጠበቀ ሁኔታ አጥቦ እና አድርቆ ወደ ነበረበት ቦታ መልሶ ማስቀመጥ ግዴታ አለበት።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *