Addis Zemen (Sep 29, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ግዥ ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ፦
- የተለያዩ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
- የተለያዩ የተሸከርካሪ ጎማዎች እና ባትሪ
- የተለያዩ የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ ዕቃዎች
- የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች
- የጋራጅ የመካኒክ የሰራ ቱታ
በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ሥለዚህ በዚህ ጨረታ ለመወዳደር ለምትፈልጉ ተጫራቾች አግባብ ያለው የዘመኑ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ሠርተፊኬት እንዲሁም ከግብር ሠብሳቢ ባለስልጣን ግብር መክፍሉንና በጨረታ እንዲሳተፍ የሚገልፅ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል፤ በግዥ ኤጀንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበበት ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለበት፤ በድርጅቱ ስም የተከፈተ የባንክ ስቴትመት ማቅረብ አለበት፤ የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 500.00/አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ ዕዝ ሜንቴናንስ ግዥ ቢሮ ዳንሻ 5ኛ ክ/መ/ድ ካዛ ካምፕ/ በመምጣት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ።CPO፡ የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ብር 174,000.00/አንድ መቶ ሰባ አራት ሺህ ብር/ የተለያዩ የተሸከርካሪ ጎማዎችና ባትሪ ብር 274,000.00 /ሁለት መቶ ሰባ አራት ሺህ ብር/ የተለያዩ የወታደራዊ ተሽከርካሪ አላቂ ዕቃዎች ብር 23,400.00 /ሃያ ሶስት ሺህ አራት መቶ ብር/ የተለያዩ የፅዳት ዕቃዎች ብር 6,950.00/ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃምሳ የጋራጅ ስራ ቱታ ብር 7.950.00/ሰባት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃምሳ ብር/ ብቻ ጨረታው ጥቅምት 05 ቀን 2019 ዓ/ም ከረፋዱ 3፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከረፋዱ 3፡20 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ዳንሻ በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር 5ኛ ክ/መድ ጠ/መምርያ መሰብሰብያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል።
መ/ቤቱ የተሻለውን አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የምዕ/ዕዝ ሜንቴናንስ ግዥ
ስ.ቁ 09 66 31 42 05/ 09 14 51 89 12
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ
ሜንቴናንስ ክፍል