Addis Zemen (Sep 29, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሎሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ የመ/ደ/ትቤት ለ2019 ዓ.ም የአንደኛ ዙሪ በግልጽ ጨረታ የትምህርት ዘመን ለሥራ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች ማለትም
- ሎት 1 የትምህርት ዕቃዎች
- ሎት 2 የጽዳት ዕቃዎች፣
- ሎት 3 የደንብ ልብስ፣ አልጋ ልብስ እና ልብስ
- ሎት 4 ፈርኒቸር
- ሎት 5 ፕላንት ማሽነሪ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡–
1. ለተጠቀሱት ዕቃዎች በዘርፉ የንግድ ሥራ ላይ የተሰማሩ መሆን አለባቸው፤
1.1. በዘመኑ/2019 የታደሰ ንግድ ፍቃድና በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምዝገባ ሰርተፊኬት ያላቸው የዘመኑን ግብር ስለ መክፍላቸው ከሚመለከተው አካል ማረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆኑ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን ሰርተፍኬት/ ያላቸው።
1.2. ማንኛውም ተጫራች ከላይ የተዘረዘሩትን ሰነዶች ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝ በፖስታ በማሸግ ማስገባት አለበት።
ተጫራቾች በአዲስ አበባ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ድረ ገጽ በአቅራቢዎች በተዘጋጀው ክፍል የተመዘገቡመሆን አለባቸው።
ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ /ቢድ ቦንድ/ የኢትዮጵያ ብር 50,000 በፊደል ሃምሳ ሺህ ብር በባንክየክፍያ መስያዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ ከኦሪጅናል ጨረታ ሰነዱ ጋር ታሽጎ መቅረብ አለበት።
1. ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ከት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 1 የማይመለስ /300 /ሶስት መቶ ብር በመክፈል በመግዛት የሚጫረቱበት ዋጋ በሰነዱ ላይ በመሙላት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ኮፒና ኦሪጂናል ለየብቻ ማስገባት አለባቸው።
2. ተጫራቾች ከሎት 1 እስከ ሎት 5 መጨረት ወይም መርጠው አንዱን ወይም ሁለቱን መጫረት ይችላሉ ነገርግን ከእያንዳንዱ ሎት ዕቃዎች መራርጦ ለተወሰኑት ዕቃዎች ብቻ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም።
3. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ክፍት ሆኖ በአስረኛው ቀን 10፡30 (አስር ሰዓት ተኩል) ታሽጎ በዕለቱ በ11፡00 ሰዓት) ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል።
4. ት/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
5, ተጨማሪ ማብራሪያ ለሚፈልጉ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 118932689 ደውለው መጠየቅ ይችላል።
የጋራ ጉሪ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በግልጽ ጨረታ የተለያዩ የጽዳት ዕቃ፣ የትምህርት ዕቃዎችና ደንብ ልብስ ፕላንት ማሽነሪ እና ፈርኒቸሮችን በሠንጠረዥ በቀረበው መሰረት የምትጫረቱበትን ዋጋ ሞልታችሁ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 10
ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ የመ/ደ/ትቤት