በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እውቀት ወጋገን ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እውቀት ወጋገን ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 29, 2026)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 01/2019 ዓ.ም

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እውቀት ወጋገን ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጅት ዓመት

  • ሎት 1 የደንብ ልብስ
  • ሎት 2. አላቂ የቢሮ እቃ
  • ሎት 3. የህትመት አገልግሎት
  • ሎት 4. አላቂ የህክምና እቃዎች
  • ሎት 5. አላቂ የትምህርት እቃ
  • ሎት 6. አላቂ የጽዳት እቃ
  • ሎት 7. ልዩልዩ መሳርያዎች
  • ሎት 8. ቋሚ እቃዎች
  • ሎት 9. የኤልክትሮኒክስ ጥገና
  • ሎት 10. ለቁሳቁስና እና ተገጣጣሚዎች

በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆንም በጨረታው መሳተፍየሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች

1.ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑንግብር የከፈሉ፤ተጫራቾች በመንግስት አቅራቢነት የተመዘገቡበትን የሚያቀርቡ፤ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው የሰነድ ማስረጃዎችን ማቅረብ አለባቸው።

2. ተጫራቾች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ የሚችሉና ቋሚ ዕቃዎችን ገዥው መስሪያ ቤት ድርጅታችሁ በአካል መተው ለማየት ከፈለገ ለመተባበር ፈቃደኛ ሊሆኑ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

3. ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ እውቀት ወጋገን የመጀ/ደ/ት/ቤት ቢሮ ቁጥር 8 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ2፡30 እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት መውሰድ ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ዋናውና ፎቶ ኮፒ ለየብቻ አሽጎ ት/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ትቤ/ቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ ሲሆን ጨረታው በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰአት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

5.ትምህርት ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

6.ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበት።

7.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ

  • ሎት 1. የደንብ ልብስ 12850.74
  • ሎት 2. አላቂ የቢሮ እቃ 6000.57
  • ሎት 3. የህትመት አገልግሎት 375.00
  • ሎት 4. አላቂ የህክምና እቃዎች 450.00
  • ሎት 5. አለቂ የትምህርተ እቃ 7417.05
  • ሎት 6. አላቂ የጽዳት እቃ 9000.00
  • ሎት 7. ልዩልዩ መሳርያዎች 1200.00
  • ሎት 8. ቋሚ እቃዎች 7500.00
  • ሎት 9. የኤልክትሮኒክስ ጥገና 750.00
  • ሎት 10 ለቁሳቁስና እና ተገጣጣሚዎች 1258.02

8. የውል ማስከበርያ ጨረታ ያሸነፉበትን 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በመስሪያ ቤቱ ስም ማስያዝ ይኖርበታል።

9. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን እቃ በሙሉ ትቤ/ቱ ንብረት ክፍል በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ አለበት።

10. የቋሚ እቃዎችን መስሪያ ቤቱ ድረስ ሳፕል ማምጣት የማይችሉበትን በፎቶ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

11. ናሙናው የሚቀርብባቸውን እቃዎች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ተጠናቆ መግባተ አለባቸው።

12. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ እራሳቸው አመርተው ለገበያ የሚያቀርቡትን እቃ እና በሀገር ውስጥ ምርቶች ብቻ መወዳደር እንደሚችሉ

አድራሻ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የእውቀት ወጋገን የመ/ጀ/ደ/ት/ቤት ልዩ ቦታው ሳሪስ የቀድሞ ዘንባባ ጀነራል ሆስፒታል ገባ ብሎ ይገኛል።

ስልክ ቁጥር፡ 011 470 7891

011 440 7155

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እውቀት ወጋገን ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት