Addis Zemen (Sep 28, 2026)
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአብክመ ሰ/ሸዋ ዞን መስተዳድር የሲያ/ዋ/ወ/ፍ/ቤት የ2019 በጀት አመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ።
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማለትም
- ሎት 1፡– አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች የፕሪንተር ቀለም፣የፎቶ ኮፒ ቀለሞችና ልዩ ልዩ የስቴሽነሪ እቃዎች የሰነድ መሸጫ ዋጋ ብር 250 /ሁለት መቶ ሃምሳ ብር ብቻ/
- ሉት 2፡– የህትመት እቃዎች የሰነድ መሸጫ ዋጋ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ ብቻ
- ሎት 3፡– የፅዳት እቃዎች የሰነድ መሸጫ ዋጋ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ ብቻ
- ሎት 4፡– የቋሚ አላቂ እቃዎች የሰነድ መሸጫ ዋጋ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ ብቻ
- ሎት 5፡– ኤሌክትሮኒክስ የሰነድ መሸጫ ዋጋ ብር 200/ሁለት መቶ ብር ብቻ/
- ሎት 6፡– የቋሚ እቃዎች የሰነድ መሸጫ ዋጋ ብር 200/ሁለት መቶ ብር ብቻ/ ሲሆን
1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው።
3. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 6 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከማጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
5. የሚገዙ እቃዎችን አይነት ከጨረታው ሰነድ ማግኘት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከላይ በተገለፀው መሰረት የሰነዱን ዋጋ በመክፈል ከግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 17 ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ መግዛት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና ለሚወዳደሩበት የእቃው ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው። የተጭበረበረ ሲፒኦ/ የባንክ ዋስትና ማቅረብ በህግ ያስቀጣል።
8. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሀሳቡን /የማጫረቻ ሰነዱን/ ኦርጅናል ሰነድ ብር ካለምንም ስርዝ ድልዝ በጥንቃቄ በመሙላት አንድ ወጥ በሆነ በታሸገ ፖስታ የሚሳተፉበትን የጨረታ አይነት በፖስታው የውጭ ክፍል ላይ በመፃፍ በግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስ ሂደት ቢሮ ቁጥር 13 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
9. ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ተዘግቶ በእለቱ በ4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ይከፈታል። የበአል/እረፍት/ ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀናትና በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።
10. አሸናፊ ተጫራች ማሸነፉ ከተረጋገጠ በኋላ የውል ማስከበሪያ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በባንክ በተመሰከረ ትክክለኛ ሲፒኦ በማስያዝ ውል መፈፀም ይኖርበታል።
11. መ/ቤቱ በግዢ ላይ 20% የመጨመር እና የመቀነስ መብት አለው።
12. የጨረታ ዉድድሩ በጥቅል ዋጋ ላይ የተመሰረተ ነው።
13. መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
14. የሲ/ዋ/ወ/ፍ/ቤት ከአዲስ አበባ በደ/ብርሃን መስመር ከደብረ ብሀሃን ከተማ ወደ ጅሩ በሚወስደው መንገድ ላይ 46 ኪ.ሜ ከተጓዙ በኋላ ይገኛል።
15. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 620 0671 / 011 620 0014/219/ መጠየቅ ይቻላል።
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳድር የሲያደብር እና ዋዩ ወረዳ ፍ/ቤት