የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ


Addis Zemen (Sep 29, 2026)

የኢትዮጵያ መንግሥት የግምጃ ቤት ሰነድ

የጨረታ ማስታወቂያ

  1. ሣምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ጨረታ ቁጥር 1013
  2. ለሽያጭ የቀረበው ሰነድ ጠቅላላ ዋጋ ብር 1,942,340,000
  3. ሰነዶቹ ለገበያ የሚቀርቡበት መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም
  4. የሰነዶቹ ዓይነትና ለጨረታ የሚቀርበው የገንዘብ ልክ፣

የሰነዱ ዓይነት

የገንዘብ ልክ

የሚከፈልበት ጊዜ

የ 28 ቀን

1,194,235,000

ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም

የ 91 ቀን

2,388,470,000

ታህሳስ 21 ቀን 2019 ዓ.ም

የ 182 ቀን

3,582,700,000

መጋቢት 22 ቀን 2019 ዓ.ም

የ 364 ቀን

4,776,935,000

መስከረም 19 ቀን 2020 ዓ.ም

የእያንዳንዱ የግምጃ ቤት ሰነድ መነሻ መደብ ብር 5,000 ሆኖ ከዚህ በላይ ለሚፈልጉ የመነሻ ብዜት ይሆናል።

5. ማንኛውም ተጫራች ለሁሉም ወይም ለየትኛውም የሠነድ ዓይነት መጫረት ይችላል።

6. የጨረታ ማቅረቢያ ቅጽ ከክፍያና የሂሣብ ማወራረጃ ሥርዓት ዳይሬክቶሬት ማግኘት ይቻላል።

7. የጨረታ ማመልከቻ ማቅረቢያ የመጨረሻ ቀን መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ 5፡30 ሰዓት

8. የጨረታ ውጤት መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ.ም ይገለጻል።

9. ከግምጃ ቤት ሰነድ ጋር በተያያዘ የሚገኝ ገቢ ወይም ትርፍ ከማናቸውም ዓይነት ታክስ ነጻ ነው።

10. ተጨማሪ መረጃ ከባንኪንግ እና ፔይመንት ሲስተምስ ዳይሬክቶሬት ወይም ከባንኩ ድረ ገጽ www.nbe.gov.et  ማግኘት ይቻላል።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *