የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ጥገና (ጋራዥ) አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ጥገና (ጋራዥ) አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Addis Zemen (Sep 29, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግብፅ ጨረታ ቁጥር 11/2019

1 የተሸከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ጥገና (ጋራዥ) አገልግሎት ግዥ

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት

1. የጨረታ ማስከበሪያ መጠን የተሸከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ጥገና(ጋራዥ) አገልግሎት ግዥ 30,000.00 (ስላሳ ሺህ ብር) ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።

  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ።
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 05/02/2019 ዓ.ም እስከ ቀነ 9፡00 ሰዓት ይሆናል።
  • ጨረታው የሚከፈተው፡ በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 05/02/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል።
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114 171 703 ወይም 0973 480 047 መጠየቅ ይቻላል።

 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ)

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *