Addis Zemen (Sep 28, 2026)
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር ገ-2/001/2019
የገላን ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት በመጀመሪያ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
|
1. የደንብ ልብስ |
17,019,00 |
|
2. አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች |
8,707.00 |
|
3. የፅዳት ዕቃዎች |
16,706.00 |
|
4. የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች |
2,500.00 |
|
5. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች |
1,000.00 |
በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት ይኖርባችዋል።
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ።
- የዘመኑን ግብር የከፈለና ማስረጃ የሚያቀርብ።
- የቫት ከፋይነት ማቅረብ የሚችል።
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባችው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- የጨረታ ማስከበሪያ በያንዳንዱ ሎት ላይ ከላይ በተቀመጠው የሚመለስ ብር 0.5% በባንክ በተረጋገጠ /cpo/ማቅረብ የሚችል።
- የዕቃውን ዝርዝር የያዘውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ ሁለት መቶ/ በመከፈል መግዛት ይኖርበታል።
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ዕቃዎች ናሙና መቅረብ ለሚገባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው። ሆኖም ለአንድ ዕቃ ከአንድ ናሙና በላይ ማቅረብ አይቻልም።
- ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ በመግለፅ በመሙላት ኦርጅናል እና ኮፒውን በተለያዩ ፖስታ በማሸግ ማቅረብ ያለባችሁ ሲሆን ይህ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ለዚሁ ለማገልገል በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 3 በማቅረብ ማስገባት ይችላሉ።
- አሸናፊው ተጫራቾች የውል አፈፃፀም ዋስትና ተመላሽ የሚሆነው ያሸነፈበትን ዋጋ 10% CPO ማስያዝ አለበት CPO ተመላሽ ሊሆን የሚችለው በውሉ መሰረት ዕቃዎቹን ሙሉ ለሙሉ መግባታቸው ሲረጋገጥ ብቻ ይሆናል።
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል።
- የዋጋ መሙያ ላይ ስርዝ ድልዝ ያለበት ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
- ከምትወዳደሩበት ዘርፍ ውጪ የሚመጣ ናሙና ተቀባይነት የለውም።
- ጥቃቅንና አነስተኛ ወይም ካደራጃቸው መስሪያቤት የድጋፍ ደብዳቤ ይዘው የሚጫረቱ ተጫራቾች ከሆኑ ምን ዓይነት ምርት እንደሚያመርቱ እና የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። የአገር ውስጥ ምርት ችርቻሮ ጅምላ ንግድ ከሆነ ደግሞ ከአምራቹ የተሰጣቸውን ፍቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ከልሆነ ግን እንደማንኛውም ተጫራች ሰነድ በመግዛትና የጨረታ ማስከበሪያ፣ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ።
- በሰነዱ ላይ የተገለጸው የዕቃዎች መጠን /ብዛት/እንደአስፈላጊነቱ እስከ 20%/ሃያ በመቶ ለመቀነስ ወይም ለመጨመር የገዥው መ/ቤት መብት የተከበረ ነው።
- ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ ለሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። የፋይናንስ፡ግዢና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት
ለተጨማሪ መረጃ ፡– 011-437-6204 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አስተዳደር
ወረዳ 4 ጀርባ ልዩ ቦታው ገላን
የገላን ቁጥር 2 የመጀ/ደ/ት/ቤት