Government (Sep 29, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7e1b9322-75af-400e-b984-f3c84b8cf580/open
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: single envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Addis Ababa Road Authority
Contact Information
Address: SAREBET AT PUSHICIN Roundabout
Town: A.A
Country: Ethiopia
P.O. Box: 9206
Post Code: 1000
Telephone: +251 11372417
Email: aacra@gmail.com
Office: first floor 022
Important Dates
- Invitation Date: Sep 28, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Oct 12, 2026,11:00 AM
- Opening Schedule: Oct 12, 2026, 12:00 PM
- Clarification Deadline: Oct 04, 2026, 2:00 PM
Eligibility Requirements
Bid Security: 500000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_Guarantee
Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Qualification Requirements
- Tin number
Tin number certificate
Reference: 4.8
- የአቅርቦት
- አቅርቦት ተጫራቹ አሸናፊ ሆኖ ውል ከፈረመ በኋላ ባሉት ተከታታይ 3 ቀናት ውስጥ አቅርቦት ለመጀመር እደሚችል የፅሁፍ ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡
Reference: 17
- የጥቅም ግጭት
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ከተጫራቹ ጋር የጥቅም ግጭት መኖሩ ሲታወቅ፣
Reference: 4.3
- የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ
ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣
ተጫራቹ በሚያቀርበው የማምረቻ እና የመጓጓዣያ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋ ያሉትን ዝርዝር ወጪዎች የነዳጅ ፍጆታን ወጪን ጨምሮ /Cost Break Down/ እስካን በማድረግ ማቅረብ አለበት፡፡
ተጫራቹ ዋጋ የሚያቀርበው1m3(ሜ.ኩ)በነጠላ ዋጋ ትራንስፖርትን ጨምሮ ይሆናል::
Reference: 37.5 (መ)
- ጨረታ ማስከበሪ
- ያአምስት መቶ ሸህ /500,000/ ብር መጠን ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ከመጨረታ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
- ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘው አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡
Reference: 4.8
- የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
Reference: 4.6 (ሐ)
- ቴክኒካል ተቀባይነት
ተጫራቹ ለሚያቀርበው የአሸዋ ምርት ጥራትን በተመለከተ ጨረታ ሰነዱ ላይ በ PDF በተያያዘው የጥራት መግለጫ (Specification) መሰረት ስለመሆኑ በፅሁፍ ማስረጃ አያይዞ ማቅረብ አለበት፡፡
Reference: 17
- ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ አለባቸው፡፡
Reference: 4.6 (ለ) (iii)
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ
የታደሰ የንግድ ፈቃድበተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
Reference: 4.6 (ለ) (i)
- አቅርቦት አፈፃፀም
ተጫራቾች በቀን ቢያንስ 150m3 /ሜ.ኩብ/ አሸዋ ምርት በቀን ማቅረብ እንደሚችሉ በፅሁፍ ማረጋገጫ ማቅረብ አለባችው፡፡
Reference: 17
- የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
Reference: 4.6 (ለ) (ii)
- በህግ አግባብነት ካለወ አካል የተሰጠ አሸዋ ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 5.6 መሰረት፣በአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የስልጣን ደብዳቤበህግ አግባብነት ካለው አካል የተሰጠ አሸዋ ለማምረት ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ ፤ወይም በህግ አግባብነት ካለወ አካል የተሰጠ አሸዋ ለገበያ ለማቅረብ የሚያስችል ፍቃድ ወይም ግለሰብ /ማህበር የተሰጠ ህጋዊ /በፌድራል ሰነድ ማረጋገጫ ፅ/ቤት የተረጋገጠ /ውክልና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
Reference: 5.6
Procurement Classification
- 30000000: Structures and Building and Construction and Manufacturing Components and Supplies
- 30000000: Structures and Building and Construction and Manufacturing Components and Supplies
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
Addis Ababa City Administration