Government (Sep 29, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/5cd4af62-4da8-4ba3-9df4-c5a83cc4666f/open
Procurement Information
- Procurement Type: Bidding
- Procurement Method: Open
- Market Type: National
- Envelope Type: two envelop
- Category: Goods
Procuring Entity
Organization: Addis Ababa Road Authority
Contact Information
Address: SAREBET AT PUSHICIN Roundabout
Town: A.A
Country: Ethiopia
P.O. Box: 9206
Post Code: 1000
Telephone: +251 11372417
Email: aacra@gmail.com
Office: first floor 022
Important Dates
- Invitation Date: Sep 27, 2026, 9:00 PM
- Submission Deadline: Oct 08, 2026, 2:00 AM
- Opening Schedule: Oct 08, 2026, 3:00 PM
- Clarification Deadline: Oct 03, 2026, 2:00 PM
Eligibility Requirements
Bid Security: 200000 ETB
Joint Venture: Required
Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_Guarantee
Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise
Qualification Requirements
- የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት
በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ አለበት::
Reference: 4.6 (ለ) (ii)
- የጨረታ ዋጋ ዝርዝር ሠንጠረዥ
ተጫራቹ ያቀረበው የጨረታ ዋጋ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ አንቀጽ 12 መሠረት ካልሆነ፣
Reference: 37.5 (መ)
- የመጫረቻ ገንዘብ
ተጫራቹ ለመጫረት ያቀረበው የመጫረቻ ገንዘብ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 13 ካልሆነ፣
Reference: 13
- የታደሰ የንግድ ፈቃድ
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለበት::
Reference: 4.6 (ለ) (i)
- ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ አለበት::
Reference: 4.6 (ለ) (iii)
- የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት
በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የውጭ ሀገር ተጫራች ሆኖ ከተቋቋመበት ሀገር የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማማቅረብ አለበት::
Reference: 4.6 (ሐ)
- የጨረታ ማስከበሪያ
ሁለት መቶ ሸህ ብር መጠን ያለው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን በማድረግ ከመጨረታ ዶክመንታችሁ ጋር ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
· ኦርጅናል የጨረታ ማስከበሪያውን ጨረታ መከከፈቱ በፊት ሳርቤት በሚገኘው አዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ዋናው መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 022 ማቅረብ ይኖርባችኋል
Reference: 4.8
- የቴክኒክ መግለጫ34
ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው የዕቃ ዓይነቶች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ናሙና ያልቀረበበት ዕቃ ለውድድሩ ተቀባይነት የለውም ፡፡ተጫራቾች ለሚስማሮች 1 ፓኬትለሽቦ እና ለሸራ ካቦ 1 ሜትር ፣ለቆርቆሮዎች በቁጥር 1 ናሙና መካኒሳ ጀርመን አደባባይ በሚገኘው የባለስልጣን መ/ቤቱ ዕቃ ግምጃ ቤት ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታው ከመከፈቱ አንድ ቀን በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡፡
Reference: 37.4
Procurement Classification
- 30000000: Structures and Building and Construction and Manufacturing Components and Supplies
Source of Fund
- Treasury
Governing Rule
Addis Ababa City Administration