Addis Zemen (Sep 30, 2026)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሆ/ል በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡–
አልባሳት፣ የፅህፈት ማቴሪያል፣ የትም/ት ስልጠና መርጃ ዕቃ፣ የተለያዩ ቀለቦች እና የፅዳት መገልገያ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ የጨረታ መ/ቁጥር ምዕ/ደ/3/ሆ/ል/ግ/A-1/2019 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
አድራሻችን
- በአማራ ክልል ወ/ጠ/ሰ/ሁመራ ዞን ጠገዴ ወረዳ ወይንናት ቀበሌ ውስጥ ወይንናት ጠቅላላ ሆስፒታል ባለ የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሆ/ል ግዥ ቢሮ፡–
ዕጩ ተወዳዳሪዎች ሊያሟላቸው የሚገባቸው ነገሮች
1. አግባብነት ያለው በዘርፉ የታደሰ የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
2. የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀትና የቫት ሰርተፊኬት ያላቸው።
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
4. ካሽ ሬጂስተር ተጠቃሚ፣በብራና ማተሚያ ድርጅት የታተመ QR Code ያለው ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ።
5. ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን ግብር መከፈሉን የሚያረጋግጥ የቫት ሪፖርት ማቅረብ የሚችሉና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
6. የጨረታ ማስከበሪያ 2%፡– ከባንክ የተረጋገጠ CPO ማቅረብ አለባቸው።
የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ በቁጥር 300 (ሶስት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል በአማራ ክልል ወ/ጠ/ሰ/ሁመራ ዞን ጠገዴ ወረዳ ወረዳ ወይንናት ቀበሌ ውስጥ ወይንናት ጠቅላላ ሆስፒታል ባለ የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሆ/ል ግዥ ቢሮ በመምጣት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
ለጨረታ ማስረከቢያ /CPO/ መጠን
- ለተለያዩ አይነት አልባሳት ብር 3,999.70
- የተለያዩ አይነት የፅሕፈት መገልገያ ዕቃዎች ብር 5,999.89
- የተለያዩ አይነት የስልጠና ትም/ት መርጃ መገልገያ ዕቃዎች ብር 3,999.99
- የተለያዩ አይነት የህሙማን ቀለብ ብር 84,637.70
- የተለያዩ አይነት የታካሚ የፅዳት ዕቃዎች ብር 51,995.41
- የተለያዩ አይነት የቢሮ የፅዳት ዕቃዎች ብር 1,999.82
ጨረታው ከመስከረም 20/2019 ዓ/ም እስከ ጥቅምት 10/209 ዓ/ም ድረስ አየር ላይ የሚውል ሲሆን ጥቅምት 10/2019 ዓ/ም ከረፋዱ 4፡00 ተዘግቶ ከረፋዱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአማራ ክልል ወ/ጠ/ሰ/ሁመራ ዞን ጠገዴ ወረዳ ልዩ ወይንናት ቀበሌ ውስጥ ወይንናት ጠቅላላ ሆስፒታል ባለ የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሆል አዳራሽ ይከፈታል
ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በጨረታው አከፋፈት ወቅት መገኘት ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች ጨረታውን ካሸነፉ ወዲያውኑ ውል መያዝ ይኖርባቸዋል።
ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃዎች ከማቅረባቸው በፊት የዕቃዎችን ሳምፕል በቅድሚያ በማቅረብ ከግዥ ፈፃሚው አካል ጋር መተማመን ላይ መድረስ አለባቸው።
መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ 0913822920/0911967553/
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የምዕ/ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል