ሆፕ ፎር ችልድረን ኦርጋናይዜሽን አውስትራሊያ ሊሚትድ ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚውል ኮድ 3 ባለ 4 ሰው መኪና የነዳጅ ወጪን ችሎ የመኪና ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ሆፕ ፎር ችልድረን ኦርጋናይዜሽን አውስትራሊያ ሊሚትድ ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚውል ኮድ 3 ባለ 4 ሰው መኪና የነዳጅ ወጪን ችሎ የመኪና ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል


2merkato.com (Oct 01, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሆፕ ፎር ችልድረን ኦርጋናይዜሽን አውስትራሊያ ሊሚትድ በኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ ዓለም አቀፍ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን በኢትዮጵያ ፌድራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ ሀምሌ 12/2002 ዓ.ም ጀምሮ ህጋዊ ፈቃድ አግኝቶ በመዝገብ ቁጥር 1762 ተመዝግቦ በአዲስ አበባ በየካ ክፍለከተማ ወላጆቻችውን ያጡ እና ለችግር የተጋለጡ ህፃናትን ነፃ የትምህርት ዕድል በመስጠት በማስተማር ላይ ያለ ደርጅት ነው፡፡

ድርጅታችን ለቢሮ ስራ አገልግሎት የሚውል ኮድ 3 ባለ 4 ሰው መኪና የነዳጅ ወጪን ችሎ የመኪና ኪራይ በጨረታ አወዳድርን መከራየት ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የቀረቡትን መስፈርቶች ማሟላት የሚትችል መሳተፍት ትላላችሁ፡፡

  • የስራ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ
  • የስራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ
  • የስራ ሰዓት ከጥዋቱ 2፡00 እስከ ከቀኑ 11:00 ድረስ
  • የአገልግሎት ጊዜ እ.ኤ.አ ከኦክቶበር 6, 2026 እስከ ጁን 30 2027 ድረስ ሆኖ እንደሁኔታው የሚታደሰ
  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል
  • የግብር መለያ ቁጥር ያለው ማቅረብ የሚችል

በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ በመስሪያ ቤት የጨረታ ሰነዳችሁን ከመስከረም 21, 2019 ዓ.ም ጀምሮ እስከ መስከረም 26, 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ እንድታስገቡ።

ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ፈረንሳይ ማዞሪያ ማርቆስ ት/ቤት ፊትለፊት ስ.ቁ 0923796047


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *