በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት የተሽከርካሪ ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት የተሽከርካሪ ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Oct 01, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር

EEU/ADAMA/REGION/NCB-003/2019

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ጽ/ቤት የተለያዩ ዓይነት የተሸከርካሪ ጎማዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለለመግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት

ሎት

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond)

ጨረታዉ የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን

1

የተሽከርካሪ ጎማ

1

454

ብር 310,000.00 (ሶስት መቶ አስር ሺ ብር)

ጥቅምት 09/2019 ዓ.ም ሰዓት 8፡00 ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት 8፡30 ይከፈታል።

1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራች የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት የአቅራቢዎች ዝርዝር የምዝገባ የምስክር ወረቀት : የምዝገባ ምስክር ወረቀትና የታክስ ከፋይነት ቲን ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።

2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ በኢትዮጵያ ኢሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ቢሮ እየሱስ ቤተ ክርስቲያን ጎን በሚገኘው ህንፃ ምድር ላይ ስፕላይ ቼይን እና ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 004 በመምጣት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) በመክፈል እስከ ጥቅምት 09/2019 ዓም መውሰድ ይችላሉ። አካውንት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቁጥር 1000150084613 ኢ.ኤ.አገልግሎት ማስገባት ይችላሉ

3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የመወዳደርያ ሰነዳቸውንና የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bid Bond) በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 310,000.00 (ሶስት መቶ አስር ሺ ብር) ጥቅምት 09/2019 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ጥቅምት 09/2019 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዳማ ሪጅን እየሱስ ቤተ ክርስቲያን ጎን በሚገኘው ህንፃ ምድር ግዢ ክፍል ቢሮ ቁጥር 004 ይከፈታል።

5. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 022-11-2091(022-211-4625) መደወል ይችላሉ።

6. ፅ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዳማ ሪጅን ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *