Addis Zemen (Oct 02, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
- ሎት አንድ፡- በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በጀት በጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አማካይኝነት በደላ ማዘጋጃ ቤት ሸድ ግንባታ
- ሎት ሁለት-በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በጀት በት/ት ጽ/ቤት አማካይኝነት በገርገዳ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቂያ ክፍል ግንባታ ማስጨረሻ ሥራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጎፋ ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በአሃዳዊ ዋን ዋሽ ፕሮግራም በጀት በጤና ጥበቃ ጽ/ቤት አማካኝነት በደላ ማዘጋጃ ቤት ሸድ ግንባታ እና በት/ት ጽ/ቤት አማካኝንነት በገርገዳ 1ኛ ደረጃ ት/ት/ቤት የሴቶች ንጽህና መጠበቅያ ክፍል ግንባታ ማስጨረሻ ሥራ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በዚህም መሠረት ከታች በዝርዝር የተቀመጡ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።
1. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት
2. የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት
3. ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ ወቅታዊ የግብር ክፍያ ማረጋገጫ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል/ የምትችል
4. የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር /TIN /ያለው/ያላት
5. ተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች
6. የታደሰ የሙያ ፈቃድ GC ወይም BC ከደረጃ (1-7) ማቅረብ የሚችል/የምትችል
7. መልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፤
8. የግንባታ ቦታ የጎበኙበት ደብዳቤ ከአሰሪው መ/ቤት ማቅረብ የሚችል/የምትችል
9. የአቅራቢዎች ስም ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸው የሚገልጽ ማስረጃና ሌሎች ሰነዶችን ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
10. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጨረታ ሰነድ ላይ በተገለጸው የብር መጠን 20,000/ሃያ ሺህ ብር ሲፒኦ /CPO በቼክ በመሎ ኮዛ ወረዳ ፈ/ጽ/ቤት ስም አሰርተው ከጨረታ ሰነድ ጋር አንድ ላይ ማስገባት ይኖርበታል።
11. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር/ በመሎ ኮዛ ወረዳ ገቢዮች ጽ/ቤት በመክፈል ሰነዱን ከግዥ ስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር-8 መግዛት ይኖርበታል።
12. በተጫራቾች ተሞልተው የሚቀርቡ የግንባታ ስራው የመወዳደሪያ ሀሳብ ደጋፍ ሰነዶች በግልጽና በጥራት የሚታይ እና የሚነበብ መሆን አለባቸው።ይህም የሚሆነው ከላይ በተገለጸው መሰረት ሆኖ ከተገለጹት ጉዳዮችና ሁኔታዎች ጋር የተጣጣመና ተቀባይነት ያላቸው መሆን አለባቸው። የማይነበብ እና የማይታዩ መረጃዎች ተቀባይነት አይኖራቸዉም።
13. ተጫራቾች ከላይ ከ1-12 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ በታሸገ ፖስታ ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በመንግስት የሥራ ሰዓት ማስገባት ይኖርበታል።
14. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ማስታወቂያው በግልጽ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 /ሃያ አንድ /ተከታታይ የሥራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሣጥኑ ሎት ሁለት በ22ኛው ቀን 4፡00 ሰአት ታሽጎ በ22ኛው ቀን 4፡30 ይከፈታል ሎት ሁለት በ22ኛው ቀን 500 ሰአት ታሽጎ በ22ኛው ቀን 5፡30 ይከፈታል ።
ማሳሰቢያ
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥራችን 0916767044 ወይም 0910409544 ይደውሉ።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት የጎፋ
ዞን መሎ ኮዛ ወረዳ ፋይናንስ ፕላን ልማት ጽ/ቤት